ዳጋ እስጢፋኖስን ሊዘርፉት የነበሩት የመንግስት ወታደሮች ነበሩ።

ዳጋ እስጢፋኖስ ገዳም ሰሞኑን ለዘረፋ ተንቀሳቅሰው የነበሩት ከማሰልጠኛ በቅርብ የወጡ የመንግስት ወታደሮች መሆናቸውን ኢሳት በዛሬው መጋቢት 15/2008 ዓም የምሽት የቴሌቭዥን ዜና ገለጠ።
ኢሳት የክልሉ ዘጋቢውን ታማኝ ምንጭ እንደገለጡለት በመጥቀስ ለዘረፋ የመጡት በቅርቡ ከማሰልጠኛ የወጡ የመንግስት ወታደሮች መሆናቸውን እና በተደረገ የተኩስ ልውውጥ የገዳሙ ዘበኛ ህይወቱ ማለፉን ገልጧል።የአሳ አስጋሪዎች ማኅበር ከገዳሙ አስተዳዳሪ በደረሳቸውን የእርዳታ ጥሪ መስረት ለባህር ዳር ፀጥታ ክፍል ችግሩን ቢያሳውቁም በወቅቱ ድጋፍ ባለማግኘታቸው የዘበኛው ሕይወት ማለፉን ዜናው ያብራራል።የገዳሙ አስተዳዳሪ አባ ብርሃነ ትንሣይ ስለ ድርጊቱ መግለጫ እንዳይሰጡ በመንግስት አካላት ስለተነገራቸው ምንም አይነት መግለጫ ለመስጠት ፍላጎት አለማሳየታቸውንም ዜናው አክሎ ያብራራል።

 

Advertisements

About Aseged Tamene
Your rights are your security. When you, 'give up your rights for security", it's not security you get, but slavery.'

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s

%d bloggers like this: