ሰበር ዜና! በአዲስ አበባ ወያኔ የመንገድ ላይ ፍተሻ እያደረገ ነው

በኦሮሚያ ክልል በፊንፊኔ ዙሪያ ልዩ ዞን ከሰበታ ከተማ ጀምሮ እስከ አየርጤና ድረስ ‹‹የጦር መሳሪያ እየገባ ነዉ›› በሚል አጉል ጥርጣሬ የተነሳ፤ በሠዉና በተሸከርካሪ ላይ ከፍተኛ ፍተሻ እየተደረገ መሆኑ ከዚህም ጋር በተያያዘ መንገዶች ተዘጋግተዉ ብርቱ የትራፊክ መጨናነቅ ችግር እየተፈጠረ እንዳለ ለማወቅ ተችሏል!

በተጨማሪም በማንአለበኝነት እህል የጫኑ አይሱዙ መኪናዎች ላይ ወታደሮች በመዉጣት ከባለንብረቱ ፍቃድ ዉጪ መዳበሪያዎችን በሳስተዉ እህል እንደሚያፈሱም ታዉቋል፡፡

የድሮ አባቶች ተረት ‹‹ህልም ፍራቻ እንቅልፍ አይተዉም››የሚል ነበር፤ከባህላችንና ከእኛ ጋር የማይተዋወቀዉ ወያኔ ግን ህልሙን ፍራቻ እንቅልፍ አጥቶ የሰላማዊ ዜጎችንም ሰላም እያናጋ ይገኛል፡፡

Advertisements

About Aseged Tamene
Your rights are your security. When you, 'give up your rights for security", it's not security you get, but slavery.'

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s

%d bloggers like this: