ሰበር ዜና.በነጻነት ሐይሎችና በወያኔ መካከል ዉጊያ ተደረገ ! !

ወልቃይት ጠገዴና ጠለምት….. ከትግራይ አስገዶ_ጼምበላ እንዲሁም ከታህታይ አዲያቦ በመጡ ልዩ ሐይል እና ታጣቂዎች ቢወረሩም ቆራጡ የአማራ ኢትዮጵያዊ ገበሬና የዉስጥ አርበኞች አልበገር ባይነታቸዉን እያስመሰከሩ ይገኛሉ፡፡
በአካባቢዉ የሚኖሩ ልዩ ሐይልና ታጣቂዎችን ከማስጠንቀቅ አንጻር በቤተሰብ በኩል ከእኩይ ተግባራቸዉ እንዲቆጠቡ ተጠይቀዉ አሻፈርን ባሉ 3 ግለሰቦች ላይ እርምጃ መወሰዱን ያሳወቁት የዉስጥ አርበኞች አያይዘዉ በዳንሻ፣ በሳንጃ፣ በሶርቃ፣ በወልቃይት ጠገዴ እና በጠለምት እንዲሁም በሁመራ ዙሪያ 29 ከትግራይ ክልል የመጡ ወራሪዎች ላይ ተመሳሳይ እርምጃ የወሰዱ ሲሆን በተያያዘ ዜና በትናንትናዉ እለት በወያኔና በነጻነት ሐይሎች መካከል በኡማህጅርና በታች በርማጭሆ በደቡብ ተከዜ ወንዝ አካባቢ ከባድ ዉጊያ መደረጉን ታማኝ ምንጮች ጠቅሰዋል።
ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ ! !
( ጉድሽ ወያኔ )

Advertisements

About Aseged Tamene
Your rights are your security. When you, 'give up your rights for security", it's not security you get, but slavery.'

One Response to ሰበር ዜና.በነጻነት ሐይሎችና በወያኔ መካከል ዉጊያ ተደረገ ! !

  1. tegata says:

    min alebet bati washu ine ahun iza adelehum minim ye tukis dimist rasu yelem wushetam/3

    Like

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out / Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out / Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out / Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out / Change )

Connecting to %s

%d bloggers like this: