ሰበር መረጃ . . . ከዉስጥ አርበኞች የተሰጠ ማስጠንቀቂያ…

የትግራይ ነጻ አዉጪ ቡድን መጠቀሚያና መሳሪያ በመሆን እያገለገሉ የሚገኙት አንዳንድ የእምነት ተቋማትንና መሪዎችን እንዲሁም ሽማግሌዎችን መሰረት ባደረገ መልኩ በዳንሻ ህዝብ ላይ እርቅ በሚል ሰበብ ግፍ እየተሰራ መሆኑን ደርሰንበታል!
ግፍም እየተፈጸመባቸዉ የሚገኙ አማራ ኢትዮጵያዊያንን ጎብኝተናል!
ይህ እንዲሆን ምክንያታዊ መጠቀሚያ የሆናችሁ ግለሰቦች እራሳችሁን እንድትፈትሹ እያስጠነቀቅን!!
ከእንግዲህ የወልቃይት ጠገዴን አማራ የማንነት ጉዳይ እና ተዛማጅ የመብት ጥያቄዎችን ያነሱ ወገኖቻችንን በእርቅም ሆነ በማንኛዉም ሰበብ በማታለል ለጎጠኛዉ የትግራይ ሽፍታ አሳልፋችሁ የምትሰጡ የሐይማኖት ተቋማት አባቶች የሐገር ሽማግሌ ተብዬዎች ከእኩይ ተግባራችሁ እንድትታቀቡ እያሳሰብን።
በታገቱና በተገደሉብን ወገኖቻችን እጥፍ ምላሽ ከመስጠት አንጻር እንዲሁም ሆን ብለዉ የዳንሻ ህዝብ ላይ አፈናዉ እና ግድያዉ እንዲጠናከር ባደረጉ እና በተዛማጅ ከወያኔ ጋር ንክኪ ባላቸው ግለሰቦች ላይ እርምጃ መዉሰድ ጀምረናል ይህም ተጠናክሮ ይቀጥላል !!
ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ ! !
( ጉድሽ ወያኔ )

Advertisements

About Aseged Tamene
Your rights are your security. When you, 'give up your rights for security", it's not security you get, but slavery.'

One Response to ሰበር መረጃ . . . ከዉስጥ አርበኞች የተሰጠ ማስጠንቀቂያ…

  1. Pingback: ሰበር መረጃ . . . ከዉስጥ አርበኞች የተሰጠ ማስጠንቀቂያ… - EthioExplorer.com

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out / Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out / Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out / Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out / Change )

Connecting to %s

%d bloggers like this: