የህወአት ልዩ ሀይልና ሚሊሻ የዳንሻ ከተማን ከበዉ በተኩስ እያመሱት ነዉ

የወልቃይት ህዝብ ህዝብ ከመተላለቁ በፊት የአማራ ልዩሀይልም ሆነ መከላከያ ሰራዊት ወይም የሚመለከተዉ አካል ጣልቃ ይግባ ካልሆነ በአማራና በትግራይ ህዝብ መካከል የትም ቦታ የማይቆም እልቂት የሚቀጥል ይሆናል::
ቶሎ መፍትሄ አምጡ ህዝብ ከህዝብ መተላለቁ ነዉ:: እያሉ ነዉ በዚህ ሰአት:: የወልቃይት አማራ ከቀኑ 5:00 ጀምሮ በመሰባሰብ ላይ ሲሆን ከሰሮቃ ተጨማሪ ህዝብ ወደአካባቢዉ እያመራ ነበር:: በየመንገዱ የህወአት አሸባሪ ገዳዮች መሽገዉ በመተኮስ ላይ ናቸዉ:: የዳንሻ ህዝብ መንገዱን ከርችሞ ዘግቶ የዋለ ሲሆን ፖሊስ ማስከፈት ሞክሮ ባለመቻሉ የህወአት ሚሊሻና ልዩ ሀይል እየተኮሰ ነዉ::

Advertisements

About Aseged Tamene
Your rights are your security. When you, 'give up your rights for security", it's not security you get, but slavery.'

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out / Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out / Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out / Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out / Change )

Connecting to %s

%d bloggers like this: