የወጣት ሊለይ ብርሀኔ መታፈን የወልቃይት ጠገዴና አካባቢውን ህዝብ ቁጣ ቀሰቀሰ።

የዳንሻ መንገድ ከረፋዱ 5 ሰዓት ጀምሮ ተዘግቷል ልጁ ካልቀረበ በቀጣይ ሌሎች ኬላዎች መንገድ እንደሚዘጋ ከተለያዩ ቦታዎች የደረሰን መረጃ ያስረዳል።
.
*በተያያዘ ዜና ስሯቋ አርማጭሆም በዚሁ ሳቢያ በቁጣ 5 መኪና ሞልተው ሊሄዱ ተነስተው እንደነበርና አሁንም በተጠንቀቅ ላይ ናቸው!
ሁሉም አማራ ከወልቃይት ወገኑ ጎን በመቆም አለን በማለት አጋርነቱን ማሳየት አለበት!

719e1-tigray-after-1991_011012

Advertisements

About Aseged Tamene
Your rights are your security. When you, 'give up your rights for security", it's not security you get, but slavery.'

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s

%d bloggers like this: