በዛሬው እለት የአዲስ አበባና የአዳማ ዩኒቨርስቲዎች ሞትን በታጠቁ የወያኔ ጦረኞች ተከበዋል፡፡

img_20150507_150925-1

በዛሬው እለት በ6/07/08 የአዲስ አበባና የአዳማ ዩኒቨርስቲዎች ሞትን በታጠቁ የወያኔ ጦረኞች ተከበዋል፡፡በተለይ ትላንትና ምሽቱን በአዳማ
ዩኒቨርሲቲ ግቢ ለተለያዩ አገልግሎቶች የሚውሉ ክፍሎች በእሳት ሲጋዩ ማደራቸውን ከቦታው የደረሰን መረጃ ያመለክታል።
እንዲሁም ዛሬ ጠዋት 1፡30 አከባቢ ላይ ትጥቃቸውን የታጠቁ የፌደራል ፖሊስ አባላት ጃንሜዳ ከሚገኘው የማዘዣ ጣቢያቸው በከባድ የጭነት መኪናዎች በገፍ እየተጫኑ የአዲስ አበባን ዩኒቨርሲቲ 6ኪሎ ካምፓስ ሲወሩ አርፍደዋል። ገጀሌው የወያኔ መንግስት ከየአቅጣጫው የሚወረወርብትን ዱላ መቋቋም የማይችልበት ደረጃ ላይ ደርሷል።
ሞት ለወያኔ!
ድል ለሰፊው ህዝብ!!!

Advertisements

About Aseged Tamene
Your rights are your security. When you, 'give up your rights for security", it's not security you get, but slavery.'

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s

%d bloggers like this: