በፋሺስት ወያኔ ስርዓት ታማኝ አገልጋዮችና በህወኃት ቅጥረኞች ላይ የሚወሰደው የጥቃት እርምጃ በጎንደር ተጠናክሮ ቀጥሏል!

በጎንደር ከተማ የግድያ እርምጃ የተፈጸመበት ጸረ-ሽምቅ ስሙ መላኩ በላይ ሲሆን በጎንደር ክፍለሃገር በላይ አርማጭሆ እና በታች አርማጭሆ ወረዳዎች እጅግ የተጠላ የወያኔ ልዩ ኃይል በዓካባቢው ለሚንቀሳቀሱ ድርጅቶች ድጋፍና መረጃን ታቀብላላችሁ በማለት ነዋሪዎችን በማሸማቀቅ በማሰር በማፈንና ልዩ ልዩ ጥቃቶችን በማድረስ የሚታወቅ ጸረ-ሽምቅ ልዩ ኃይል መሆኑ ተገልጿል ተደጋጋሚ ማስጠንቀቂያ ተሰጥቶት ያልታረመ በመሆኑ በታጠቁ የውስጥ ዓርበኞች እርምጃ ተወስዶበታል።

ሞት ለወያኔ ድል ለኢትዮጵያ ሕዝብ!

 
Advertisements

About Aseged Tamene
Your rights are your security. When you, 'give up your rights for security", it's not security you get, but slavery.'

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s

%d bloggers like this: