በኢትዮጵያ በፕሬስ ነጻነትና በተቃዋሚዎች ላይ የሚደርገው ጫና እንደሚያሳስባት ዩናይትድ ስቴትስ አስታወቀች

በኢትዮጵያ በፕሬስ ነጻነት ላይ የሚደረገው ገደብና የጸረ ሽብር ሕጉን በመጠቀም መንግስት በጋዜጠኞች፥በመብት ተሟጋቾችና በተቃዋሚዎች ላይ የሚያደርገው ጫና የሚያሳስባት መሆኑን ዩናይትድ ስቴትስ አስታወቀች።

በእስር ላይ የሚገኙት የቀድሞው የጋምቤላ አስተዳዳሪ እንዲለቀቁና በኢትዮጵያ የዜጎች መሠረታዊ መብቶችእንዲከበሩ በመጠየቅ አምስት የዩናይትድ ስቴትስ ምክር ቤት አባላት ከትላንት በስቲያ ለፕሬዝዳንት ባራክ ኦባማየጻፉትን ደብዳቤ ተንተርሶ ለቀረቡ ጥያቄዎች በሰጠው ምላሽ ነው፤ የዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ ሚንስቴር ይህንያለው።

በሌላ ተያያዥ ዜና፤ የኢትዮጵያ መንግስት በኦሮምያ ክልል በሰላማዊ ሰልፈኞች ላይ የወሰደው የኃይል ዕርምጃአሳስቦናል፤ ሲሉ አንዲት የመካከለኛው ምዕራብ ዩናይትድ ስቴትሷ የሜነሶታ ክፍለ ግዛት የምክር ቤት አባል ለግዛቲቱሸንጎ ባቀረቡት ረቂቅ አመልክተዋል።

የንግግር ነጻነትን በማረጋግጥና ዲሞክራሲያዊ እርምጃዎችን በማጎልበት የኢትዮጵያ መንግስት ቀደም ሲል የወሰዳቸውን አዎንታዊ እርምጃዎች እንዲያጠናክ እያሳሰብን፤ በነጻ ድምጾች ላይ የሚፈጸመው አፈና ይህን መሰሉን አዎንታዊ እርምጃ ማደናቀፍ ብቻ ሳይሆን፤ የልማትና የምጣኔ ሃብት እድገትንም የሚገታ መሆኑን መጠቆም እንፈልጋለን።” የዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ ሚንስቴር።

 

About Aseged Tamene
Your rights are your security. When you, 'give up your rights for security", it's not security you get, but slavery.'

One Response to በኢትዮጵያ በፕሬስ ነጻነትና በተቃዋሚዎች ላይ የሚደርገው ጫና እንደሚያሳስባት ዩናይትድ ስቴትስ አስታወቀች

  1. Pingback: በኢትዮጵያ በፕሬስ ነጻነትና በተቃዋሚዎች ላይ የሚደርገው ጫና እንደሚያሳስባት ዩናይትድ ስቴትስ አስታወቀች - EthioExplorer.com

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out / Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out / Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out / Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out / Change )

Connecting to %s

%d bloggers like this: