“በኢህአዴግ ልክ የተሰፋ ጥብቆ ዴሞክራሲ አብቅቶለታል፡፡” ዶ/ር መራራ ጉዲና

በኦሮሚያ ክልል የተነሳው ህዝባዊ ተቃውሞ በአራት ወር ውስጥ በመንግስት ታጣቂ ከ270 በላይ ሰው እንደተገደለ ዶ/ር መራራ ጉዲና ገለጹ፡፡ የህውሓት መንግስት ወደ ህዝብ መውረድ አለበት፡፡ ለሀገሪቱ ችግር ዋነኛ ተጠያቂው ኢህአዴግ ነው፡፡ ከጥብቆ ዲሞክራሲ ወደ እውነተኛ ዴሞክራሲ መሸጋገር ካልተቻለ ሀገሪቷ ወደ ቀውስ እንደምትገባ አስጠነቀቁ፡፡ በሌላ በኩል በቤች ማጂ የሱርማ ብሄረሰብ የታየው እጅና አንገት እንደከብት ማሰር በኢትዮጵያ መንግስት የተፈጸመ ወንጀል እንደሆነ የደቡብ ክልል ፖሊስ ኮሚሸነር አቶ/ሲሳይ ጋረደው አረጋገጡ፡፡ ድርጊቱን የፈጸሙት ወታደሮች እያጣራን እንገኛለን ሲሉ ተናግረዋል፡፡ በሱርማ ህዝብ የሚፈጸመው ግፍ ቀደም ሲል ጀምሮ የቆየ እንደሆነ አንድ ተወላጅ ለVOA ተናግረዋል፡፡

Advertisements

About Aseged Tamene
Your rights are your security. When you, 'give up your rights for security", it's not security you get, but slavery.'

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s

%d bloggers like this: