ሰበር ዜና . በዛሬው እለት በበኒ ኑር መስጅድ ታላቅ ተቃውሞ ውጭ ላይ ተደረገ።

መንግስት በሙስሊሙ ማህበረሰብ ላይ እየፈጸመ ያለውን ብሄራዊ ጭቆና አንሸከምም በማለት
ሙስሊሙ ማህበረሰብ በዛሬው እለት በኑር መስጅድ ውጭ ላይ ተቃውሞ አካሄድዋል፡፡ ብሄራዊ ጭቆናን አንሸከምም፤ ነጻነት እንፈልጋለን የሚሉ ጽሁፎች ታይተዋል፡፡ ተቃውሞው ከተካሄደ በሁላ በሁኔታው የተደናገጡት ፖሊሶች በሙስሊሙ ላይ ትንኮሳ ማካሄዳቸውም ታውቋል፡፡

በፒያሳ ኑር መስጂድ የተደረገውን ተቃውሞ ተከትሎ የመንግስት ፖሊሶች በወሰዱት አረመኔያዊ እርምጃ ብዛት ያላቸው ሰዎች ላይ ጉዳት መድረሱ ታወቀ

ከእነዚህ የከፋ ጉዳት ከደረሰባቸው ወንድሞች መካከል ይህ በፎቶው ላይ የምትመለከቱት ሁሴን ይገኝበታል ሁሴን በአሁኑ ሰአት በተክለሃይማኖት ሆስፒታል በመታከም ላይ እንደሚገኝ ታውቋል ።

Advertisements

About Aseged Tamene
Your rights are your security. When you, 'give up your rights for security", it's not security you get, but slavery.'

One Response to ሰበር ዜና . በዛሬው እለት በበኒ ኑር መስጅድ ታላቅ ተቃውሞ ውጭ ላይ ተደረገ።

  1. Pingback: ሰበር ዜና . በዛሬው እለት በበኒ ኑር መስጅድ ታላቅ ተቃውሞ ውጭ ላይ ተደረገ። - EthioExplorer.com

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s

%d bloggers like this: