የትግራይ ነጻ አዉጭ ቡድን የሆነዉ ወታደራዊ ፍርድ ቤት ሁለት ከፍተኛ ማእረግ ያላቸዉ የጦር መኮንኖችን አገተ።

የትግራይ ነጻ አዉጭ ቡድን የሆነዉ ወታደራዊ ፍርድ ቤት ሁለት ከፍተኛ ማእረግ ያላቸዉ የጦር መኮንኖችን አገተ።
የሰሜኑ እዝን የወከለዉ ጦር ፍርድ ቤቱ በድንገተኛ ሁኔታ ከተሰየመ ወዲህ ባስቸኳይ ሁለት የሰሜኑ እዝ አዋጊዎች እንዲታገቱ የወሰነ ሲሆን። እገታዉም በተሳካ ሁኔታ ተጠናቆ መኮንኖቹ ጎንደር ዉስጥ ዝግ ፍሎት በመባል በጥቂት ገራፊዎች ብቻ በሚጠራ የማፈኛ ስፍራ ተወስደዉ መወርወራቸዉ ተረጋግጧል።
የትግራይ ነጻ አጭዉን ቡድን በብርቱ ይቃወማሉ የተባሉት አንድ በኮነሬልነትና ሌላዉ በሌተናል ኮረኔልነት ባእረግ ላይ የሚገኙት መኮንኖች በተለይም የዉጊያ አላማና አፈጻጸም ላይ ብርቱ ተቃዉሞ እንደነበራቸዉ ምንጫችን ሲያሳዉቁ ሙሉ መረጃዉን አክለዉ እንደሚልኩልን ቃል ገብተዋል።
ድድል ለኢትዮጵያ ህዝብ!!
( ጉድሽ ወያኔ )sirag-fergesa-and-samora-300x200

posted by Aseged Tamene

Advertisements

About Aseged Tamene
Your rights are your security. When you, 'give up your rights for security", it's not security you get, but slavery.'

2 Responses to የትግራይ ነጻ አዉጭ ቡድን የሆነዉ ወታደራዊ ፍርድ ቤት ሁለት ከፍተኛ ማእረግ ያላቸዉ የጦር መኮንኖችን አገተ።

  1. Pingback: የትግራይ ነጻ አዉጭ ቡድን የሆነዉ ወታደራዊ ፍርድ ቤት ሁለት ከፍተኛ ማእረግ ያላቸዉ የጦር መኮንኖችን አገተ። - EthioExplorer.com

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s

%d bloggers like this: