በአዲስ አበባ ክባድ የመኪና አደጋ ደረሰ የ6 ሰው ህይወት ቀጥፋል

 

በአዲስ አበባ ከተማ ቦሌ ክፍለከተማ ወረዳ 10  በተለምዶው ሰሚት  በሚባለው አካባቢ በደረሰ አሰቃቂ የመኪና አደጋ የ6 ሰዎች ሕይወት ማለፉ ተሰማ::

የአካባቢው ነዋሪዎች በፎቶ ግራፍ አስደግፈው  በላኩት መረጃ እንደገለጹት አደጋው የደረሰው ሰሚት የለስላሳ መጠጦች ፋብሪካ አካባቢ በሚገኝ መስቀለኛ መንገድ ላይ ሲኖ ትራክ መንገድ ስቶ ከመንገድ ጋር ሲጋጭ ግንብ በመፍረሱ በአቅራቢያው ሰው አሳፍሮ ሲጓዝ የነበረ ባጃጅ መኪና ላይ በመውደቁ አሽከርካሪውን ጨምሮ ተሳፋሪዎች ሕይወታቸው አልፏል::  ከሟቾች መካከል ሁለቱ ሴቶች መሆናቸውም ታውቋል::: ፖሊስ የአደጋውን ሁኔታ እያጣራ ይገኛል:: በዚህ አደጋም በርካታ ሰዎች መቁሰላቸው ተሰምቷል::

Advertisements

About Aseged Tamene
Your rights are your security. When you, 'give up your rights for security", it's not security you get, but slavery.'

2 Responses to በአዲስ አበባ ክባድ የመኪና አደጋ ደረሰ የ6 ሰው ህይወት ቀጥፋል

  1. Pingback: በአዲስ አበባ ክባድ የመኪና አደጋ ደረሰ የ6 ሰው ህይወት ቀጥፋል - EthioExplorer.com

  2. Pingback: በአዲስ አበባ ክባድ የመኪና አደጋ ደረሰ የ6 ሰው ህይወት ቀጥፋል « mabdllselam's Blog

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out / Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out / Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out / Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out / Change )

Connecting to %s

%d bloggers like this: