ሰበር ዜና ! ! የህወሃት ብሄራዊ መረጃ ከፍተኛ ሚስጥራዊ አባላት ተገደሉ!!

የብሔራዊ መረጃ የቅድመ ዝግጅት ማሰራጫና ማከናወኛን ክፍል መሰረት ባደረገ መልኩ ለመረጃ ክፍሉ ሐገር ለሐገር እየርተዘዋወሩ ሲሰልሉና ወሬ ሲያቀብሉ እንዲሁም ያለአግባብ ወገኖቻችንን ሲያሳስሩና ሲያስገድሉ የነበሩ አራት ቁልፍ አባላቶች መገደላቸዉን ታማኝ የመረጃ ክፍሉ ምንጫችን ሚስጥር አዉጥተዋል። ተጠሪነታቸዉ ለመረጃዉ ክፍል ዳይሬክተር ብቻ እና በከፍተኛ ሚስጥር ከሌሎች አባላት እንኳ በተሰወረ መልኩ የሚንቀሳቀሱ ብዛት ያላቸዉ አባላቶች ላይ እርምጃዎቹ ያነጣጠሩ ናቸዉ ሲሉም ምንጫችን የገለጹ ሲሆን እርምጃ የተወሰደባቸዉ ግለሰቦችን ስም ከዚህ በታች አስቀምጠዋል ።
1. አቶ በኩር ባዘዘዉ ገብረህይወት
2. ቀሲስ ትንሳኤ ሃይለ መለኮት
3. ሲስተር ሳምራዊት በቃሉ
4. መምህር ጣፋ አጋፋሪ
በየካቲት 28/2008 ለመረጃዉ ክፍል የወረደዉ የሞት መርዶ ብዙዎችን ያስደነገጠ ከመሆኑ ባሻገር የአራቱም ግለሰቦች አሟሟት በተመሳሳይ ወቅትና በተለያየ ክልል መሆኑ እንዲሁም አራቱም ከተገደሉ ወዲህ ለመረጃ ክፍሉ ካልታወቁ ግለሰቦች የስልክ ጥሪ ተደርጎ በሐገሪቷ ላይ እየተካሄደ ያለዉ አፈናና ግድያ እስካልቆመ ድረስ እርምጃዉ እንደሚቀጥል ማስጠንቀቂያ መሰጠቱ ዉጥረቱን አባብሶታል።
በተለይም በኦሮሚያ ክልል እና በጎንደር እንዲሁም በኦጋዴን ክልል አካባቢ ተሰማርተዉ የነበሩ የመረጃዉ ሰራተኞች በሙሉ እርምጃ ሊወሰድባቸዉ እንደሚችል የጠቆመዉ ምንጫችን በእነዚህ ክልል የተሰማሩ አባላቶች ጠርገዉ እየወጡ እንደሆነ ለማወቅ ተችሏል።
ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ!!
(ጉድሽ ወያኔ)

Advertisements

About Aseged Tamene
Your rights are your security. When you, 'give up your rights for security", it's not security you get, but slavery.'

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out / Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out / Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out / Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out / Change )

Connecting to %s

%d bloggers like this: