ሰበር ዜና ዛሪ ጠዋት ጀምሮ ሲጠበቅ የነበረው የመኪና ትራንሰፖርት አድማ በአማራ ክልል ተቀጣጠለ

ዛሪ ጠዋት ጀምሮ ሲጠበቅ የነበረው የመኪና ትራንሰፖርት አድማ በአማራ ክልል ተቀጣጠለ ፡ጋይንት ደብረታቦር ወረታ አለም በር ሁሉም አድማ መተዋል ።
ይህን ተከትሎ ብዛት ያላቸው የፊደራል ፖሊሶች በፓትሮል ሲራወጡ ይታያሉ አለም በር ሙሉ በሙሉ በፊደራል ፒሊሰ ተከባለች ፡አመጹ ወደ ተለያየ ከተሞች ይቀጣጠላል ተብሎ ይጠበቃል፡ አደማው ወደ ሰልፍ ሊቀየር ይችላል የሚል ሰጋት ያደረበት ወያኔ ብዛት ያላቸውን ፊደራል ፒሊሰ ወደ የከተማወቹ እያጋዘ ነው ዛሪ ሌሊትም ሲያጓጉዝ ማደሩ ከደህንነት መረጃ የደረሰኝ መረጃ ያመላክታል

Advertisements

About Aseged Tamene
Your rights are your security. When you, 'give up your rights for security", it's not security you get, but slavery.'

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s

%d bloggers like this: