በኢትዮጵያዊ የኦሮሞ ወገኖች ላይ እርምጃ የወሰዱ የመከላከያ ቅጥረኞች በሽልማት ላይ እንደሚገኙ ታማኝ መረጃዎች ጠቁመዋል።

ወደ አምስተኛ ወራት እየገሰገሰ የሚገኘዉን ህዝባዊ አመጽ ለመቀልበስ በኢትዮጵያዊ የኦሮሞ ወገኖች ላይ እርምጃ የወሰዱ የመከላከያ ቅጥረኞች በሽልማት ላይ እንደሚገኙ ታማኝ መረጃዎች ጠቁመዋል። በተለይም የምስራቅ ኮከብ በሚል ስያሜ የተቀመጠዉ የምስራቅ እዝ ወታደሮች በሐረር አካባቢዉ ለፈጸሙት ወንጀል የማእረግና የጥቅማ ጥቅሞች ሽልማት እየተለገሳቸዉ ይገኛሉ።
ከተራ አስር አለቅነት እስከ ኮረኔልነት ማእረግ የተሰጣቸዉ ብዛት ያላቸዉ የትግራይ ነጻ አዉጭ ቅጥረኞች ህዝባችን ላይ አልሞ በመተኮስ፣ በስለት በማረድና በመዉጋት፣ በገመድ በማነቅ፣ አፍኖ ወስዶ አሰቃይቶ በመግደል፣ አሰቃቂ የአካል ጉዳት በማድረስ፣ ሴቶችን በመድፈርና በማንገላታት፣ ህጻናት ላይ ይህ ነዉ የማይባል በደል በመፈጸም!! አኩሪ ማረጋጋት አከናዉኗል፣ ተብሎ እየተሸለመ! እየተወደሰ! ለበለጠ ወንጀል ዝግጁ እንዲሆንና እንዲሰማራ ተደርጎ በህዝባችን ላይ በድጋሚ ዘምቷል።
አጠቃላይ ከመከላከያ ሚኒስቴር የደህነት= የሰራዊት መጠንና ብቃት አጣሪ አካል የወረደ ሪፖርት እንደጠቆመዉ ከ 3.200 በላይ የወያኔ ቅጥረኞች በህዝባዊ አመጹ ምክንያት ከባድ የአካል ጉዳት ደርሶባቸዉ በህክምና ላይ ሲገኙ ለመቁጠር በሚታክት መልኩ ህዝባዊ አመጹን በመደገፍ የተሰወሩና ከህዝብ ጎን የቆሙ በዚህም ሳቢያ በቁጥጥር ስር የዋሉና የሚዉሉ፣ መከላከያዉ ላይ እርምጃ ወስደዉ ኢራሳቸዉን መሰዋት ካደረጉት ዉጭ+ በህዝባዊ አመጹ ብቻ ብዛት ያላቸዉ የወያኔ ቅጥረኞች መገደላቸዉን ምንጮች በእርግጠኝነት ጠቅሰዋል።
ይህ በእንዲህ እንዳለ በሰራዊቱ ዉስጥ የአዛዦች ክፈተት እየተፈጠረ በመምጣቱ በወያኔ የመከላከያ ሚኒስቴሮች በኩል ለተባበሩት መንግሳት በቀረበ ጥያቄ መሰረት የወያኔ ስራ አስፈጻሚ ከሆኑ ጄኔራሎች መካከል ሉተናንት ጄነራል ብርሃኑ ጁላ ገለልቻ እና ሜጄር ጄኔራል ሁሰን ኢብራሂም ሙሳ የተባሉ በተባበሩት መንግስታት ዉስጥ ሲያገለግሉ ቆይተውይ መስከረም 16/2016 የተሰናበቱ ሲሆን…. ይህን ተንተርሶ ከመከላከያ ሚኒስተር የደረሳቸዉን የስራ መደብ ቸል ብለዋል በሚል ዉስጣዊ ዉዝግቡ እጅግ መጠናከሩን አለምግባባት መፈጠሩን መረጃዎች ጠቁመዋል።
ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ!!
(ጉድሽ ወያኔ)

 

Advertisements

About Aseged Tamene
Your rights are your security. When you, 'give up your rights for security", it's not security you get, but slavery.'

One Response to በኢትዮጵያዊ የኦሮሞ ወገኖች ላይ እርምጃ የወሰዱ የመከላከያ ቅጥረኞች በሽልማት ላይ እንደሚገኙ ታማኝ መረጃዎች ጠቁመዋል።

  1. Pingback: በኢትዮጵያዊ የኦሮሞ ወገኖች ላይ እርምጃ የወሰዱ የመከላከያ ቅጥረኞች በሽልማት ላይ እንደሚገኙ ታማኝ መረጃዎች ጠቁመዋል። « mabdllselam's Blog

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out / Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out / Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out / Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out / Change )

Connecting to %s

%d bloggers like this: