በሰሜን ጎንደር አርማጮህ ትክል ድንጋይ አቅራቢያ ሙሴ ባምብ በተባለ አከባቢ ተማሪዎች ተቃውሞ እያሰሙ ናቸው።

በሰሜን ጎንደር አርማጮህ ትክል ድንጋይ አቅራቢያ ሙሴ ባምብ በተባለ አከባቢ ተማሪዎች ተቃውሞ እያሰሙ ናቸው። ከቅማንት ማንነት ጋር በተያያዘ የተነሳውን ግጭት ተከትሎ በአከባቢው የአማራ ተወላጅ ተማሪዎች ትምህርት አቋርጠው፡ ሜዳ ላይ ወድቀናል በሚል ያስነሱት ተቃውሞ ዛሬ ጀምሯል። ተማሪዎቹ ከትምህርት እንድንፈናቀል ተደርገናል፡ ለወራት ትምህርት ቤቶች ተዘግተው አከባቢውን ልቀቁ መባላችን ከፍተኛ በደል ነው በሚል ያስነሱት ተቃውሞ ጠንካራ በመሆኑ የአከባቢው የመንግስት ባለስልጣናት አቅም በላይ ሆኗል። ተማሪዎቹ በስልጣን ላይ ያለውን ስርዓት አውግዘዋል። የወልቃይትን ጉዳይም አንስተው አስቸኳይ መፍትሄ እንዲሰጠው ጠይቀዋል። ይህ ዜና ሲዘጋጅ ተቃውሞው እንደቀጠለ ነበር።

Advertisements

About Aseged Tamene
Your rights are your security. When you, 'give up your rights for security", it's not security you get, but slavery.'

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s

%d bloggers like this: