ሰበር ዜና ! ! በዲስ አበባ ከተማ የተነሳዉን የታክሲ ሾፌሮች የስራ ማቆም አድማ ተከትሎ የትራንስፖርት ሚኒስቴር ወርቅነህ ገበየዉ መመሪያ ለማሳለፍ እየመከረ ይገኛል ! !

የመከላከያ ሚኒስቴር ሽሞችን በተለይም ሲራጅ ፈጀታን ( Minister of Finance and Economic Development) የገቢዎች ሚኒስቴር ሶፊያን አህመድን ጨምሮ ምክር ላይ የሚገኘዉ የትራንስፖርት ሚኒስቴሩ ከፖሊስ ሰራዊቱና ከመከላከያዉ ጋር በጥብቅ እየተነጋገረ ሲሆን የፖሊስ ተሽከርካሪዎች ባሶችን ጨምሮ፡ የመከላከያ ተሽከርካሪዎች፣ ተጠባባቂ ተሽካሪዎች እንዲሁም የመንግስታዊ ድርጅት የሆኑ ተሽከርካሪዎች የነዳጅ ወጪ ተደርጎላቸዉ ከብርቱ ጥበቃ ጋር የትራንስፖርት እጥረቱን ለመታደግ እንዲንቀሳቀሱ የእቅዱ ንድፍ የጸደቀ ሲሆን ከሁሉ ቀደም ብሎ የትራንስፖርት ሚኒቴሩን ዋቢ ባደረገ መልኩ ጠንከር ያለ ማስጠንቀቂያዊ መግለጫ እንደሚያወጣ ይጠበቃል።
በዛሬዉ እለት የቀጠለዉ የታክሲዎች የስራ ማቆም አድማ ከአምቦ ወደ አዲስ አበባ የሚንቀሳቀሱ እንዲሁም ከወሊሶ ወደ አዲስ አበባ እና ከጉደር ወደ አዲስ አበባ ይሰሩ የነበሩ የህዝብ ተሽከርካሪዎች የስራ ማቆም አድማዉን የተቀላቀሉት ሲሆን መለስተኛና ከፍተኛ የህዝብ ተሽከርካሪዎች አገልግሎት በአንዳንድ ከአዲስ አበባ ወጣ ባሉ ተጨማሪ ስፍራዎችም እንደተቋረጠ ምንጮች አክለዉ ገልጽዋል።
በአሁኑ ወቅት አንዳንድ የካድሬ ታርጋ ለጥፈዉ ሲሰሩ የነበሩና የለጠፉ ታክሲዎች ዉር ዉር ሲሉ ቢስተዋልም ከህዝቡ ጸጥታና የታፈነ ቋት ስር የሚፈነዳ አንዳች ሐይል እንዳለ የአዲስ አበባ ድባብ ቁልጭ አድርጎ ያሳያል።
ድል ለኢትዮፕያ ህዝብ!!
ጉድሽ ወያኔ

Gudish Weyane's photo.
Advertisements

About Aseged Tamene
Your rights are your security. When you, 'give up your rights for security", it's not security you get, but slavery.'

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s

%d bloggers like this: