ሰበር ዜና! በህወሀት አመራሮች ሴራ ጠንሳሽነት የብአዴን ከፍተኛ ንትርክና ክፍፍል ተሰማ

የቅርብ ምንጮች እንደጠቆሙት ከሳምንታት በፊት የብአዴን ከፍተኛ አመራሮች ዝርዝር ግምገማ በማድረግና የሂስ መድረክ በመፍጠር ከፍተኛ የሆነ ግጭትና ንትርክ መፍጠራቸው ተሰማ በዚህም ሚስጢሩን እዳይወጣ ለማዳፈን ጥረት የተደረገ ቢሆንም ከትግራይ ደንበር (ከግጨው) ውዝግብ ጋር በተያያዘ በአካባቢው መዋቅር ከህዝብ በማደራጀት ከወትሮው በተለየ የደንበሩ ጉዳይ ከፍተኛ ቁጣ በሚያስነሳ የማነሳሳት ስራ ሰርተሀል በዚህም የሓዋሀትና ብአዴን በጥርጣሬ እንዲተያዩ በሚል የክልሉ ፕሬዝዳንት አቶ ገዱ አንዳርጋቸው የተገመገሙ ሲሆን እርሳቸው እንዲገመገሙ ከፍተኛ የማደራጀት ስራ የሰራው በተደጋጋሚ የአማራን ሕዝብ በማጥላላት የሚታወቁትና የአማራው የምንጊዜም ጠላት የሆኑት አቶ አለምነው መኮነን መሆናቸው ታውቆል፡፡ በግምገማው ውጤት ድጋፍ ያገኙ ባይሆንም አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ከሀላፊነት እንዲነሱና በምትካቸው የሓዋሀት ተላለኬ ሊሆን የሚችል እንዲተካ የውሳኔ አስተያየት ያቀረቡት ዘግይቶ ቢሆንም ሚስጢሮች ይገልጻሉ፡፡ በባህርዳር እና አካባቢው ይህን የሰሙ አንዳንድ አመራሮች የአቶ አለምነው መኮነን ብአዴን ብሎም የአማራን ሕዝብ ተጨቁኖ እንዲኖር ከመቸው በላቀ ሁኔታ ሌት ተቀን የተላላኪነት ስራ እየሰሩ ማወቅ ተችሎል ፡፡ በመሆኑም ክልሉም ብሎም አማራን እንዲሁም የኢትዮጵያን አንድነት የሚወድ ሁሉ እንደዚህ አይነቱን የሓዋሀት ተላላኪና ባንዳ ሳይውል ሳያድር ሊታገላቸውና ሊያሳድዱት ይገባል ፡፡  ሌላ ከምንጮች እንዳገኘነው የአቶ ገዱ አንዳርጋቸው ጋር ቀረቤታና ወግነዋል የተባሉ በየደረጃው አመራሮችና ሀላፊዎች የመመንጠር ስራ እስከ ሰኔ 30 ሊቀጥል ይችላል ተብሎል እንደታማኝ ምንጮቻችን!!!

Advertisements

About Aseged Tamene
Your rights are your security. When you, 'give up your rights for security", it's not security you get, but slavery.'

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s

%d bloggers like this: