የቀድሞው የህወሓት ታጋይ ዓስገደ ገ/ሥላሴ፥ ወልቃይት ጠገዴን፣ ጠለምትና ዓርማጭሆን በተመለከተ ድንበሩ ተከዜ መሆኑን በማረጋገጥ ለወያኔው የውሸት ታሪክ ጸሃፊ ተናገሩ፥

በእኔ እድሜ እማውቀውና ወላጆቼ ይነግሩኝ የነበረ፥ የትግራይና የጎንደርን ግዛት የሚከፍለን ከህሞራ እስከ የትግሬ ተከዜ እና የጎንደር ተከዜ መገናኛ ወይ የጥራሬና የጎንደር ተከዜ መገናኛ ወንዝ ለወንዝ ርቀቱ በግምትት ሢለካ ጠመዝማዛ በመሀኑ ከ1600 ኪሎ ሜትር ርቀት ይዋሠናል ይህ ርቀት በእግር ተገዠለት ኣለሁ::
በሁለቱ ክፍለሃገሮች ኩታ ገጠም የሚኖሩ ህዝቦች ሁለቱም የተከዜን ወንዝ ይጠቀማሉ ጠብ የሚባል ኣልነበራቸውም፥
ጸለምት ጃንኣሞራ መቀሌና ተንቤን ማይጸብሪ ዛሬማ፤ ከሽሬ ወልቃይት ጸገዴ ከኣድያቦ ሸሬ አሥከ ኣርማጮ በገበያ፣ በጋብቻ ይገናኙ ነበር፥ እነዚህ ወገኖች ኣማርኛም ትግርኛም ለመናገር የነበራቸው መልካም ግንኝነትና ፍቅር በሁሉም ቋንቋ መናገር የግድ ይላቸው ነበር
በህሞራም በመተማ ኣማራም ትግራይም ያርሱ ነበር፥ ለሸቅል ይጓዙ ነበሩ::

 

Advertisements

About Aseged Tamene
Your rights are your security. When you, 'give up your rights for security", it's not security you get, but slavery.'

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s

%d bloggers like this: