የገዳ አባቶች በአንድነት ኦሮሚያ ላይ ህዝቡን እየጨፈጨፈ እየገደለ ላለው የህወሀት መንግስት ላይ መግለጫ ሰጠ።

ታላቅ‬ ዜና የገዳ አባቶች በአንድነት ኦሮሚያ ላይ ህዝቡን እየጨፈጨፈ እየገደለ ላለው የህወሀት መንግስት ላይ መግለጫ ሰጠ። ህዝቡን እየገደለ መፍትሄ አመጣለው በማለት ችግሩን እየጨመረ እንዲሄድ እያደረገ እንዳለ አስታውቆዋል። አንድ የኦሮሞ ልጅ መግደል ማለት የወጣበትን ጎሳ በሙሉ ሆ ብሎ እንዲነሳ የሚያደርግ መሆኑን ግልፀው ይሄ መንግስት ከግድያው እንዲቆጠብ እናሳስባለን እንዲሁም የህዝቡ ጥያቄ ትክክል ቢሆንም እስከ አሁን የሰማቸው የለም። ይሄ የገዳ ስብሰባ ለሁለት ተከታታይ ቀናት ከተካሄደ በኋላ ጠንከር ያለ መግለጫ ሰጥቶዋል። የኦሮሞ ህዝብ በዚህ መንግስት እየደረሰበት ላለው የባርነትና የስቃይ ኑሮ ገዳዎቹ ምስክር ናቸው። የመንግስት ሚድያ ቀጥታ የቀረፀው ቢሆንም ማስጠንቀቂያውን ቆርጦ አውጥቶታል። ነገር ግን OMN ሙሉውን መግለጫ አግኝቶ በዚህ መልኩ አስተላልፎታል።

N.b ትልቁና ወሳኙ ነገር ህወሀት/ኢህአዲግ አባ ገዳዎቹ ላይ አንዲት ነገር ከፈጠረ አስቦት የማያውቀው ትልቅ የቋጥኝ ናዳ ሊደርስበት እንደሚችል ካሁኑ ማወቅ ይኖርበታል።

Advertisements

About Aseged Tamene
Your rights are your security. When you, 'give up your rights for security", it's not security you get, but slavery.'

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s

%d bloggers like this: