የወልቃይት ጠገዴ የአማራ ማንነት ጠያቂ ኮሚቴ አባል ያስቆጣቸው ህብረተሰብ ፖሊስ ጣቢያውን ከበቡት

አቶ ባየው ካሴ የተባለ የወልቃይት ጠገዴ የአማራ ማንነት ጠያቂ ኮሚቴ አባል ሲሆን ትላንት ከጎንደር ዳንሻ በሚጓዝበት ግዜ መንገድ (መከዞ ወንዝ) ላይ መኪናውን በማቆም እሱን ብቻ በማውረድ እንዲሁም ሞባይሉን፣መታወቂያውንና የ ኢ.ሰ.ሠ.መ.ኮ ካርዱን በመቀማት ዳንሻ በሚገኘው የሎዩ ሃይል ካምፕ አስገብተውት ውለዋል፡፡ ሌሊት አፍነው ሊወስዱት እንደሆነ የአከባቢው ህዝብ ከሰማ በኃላ ሰልፍ በማድረግ ወደ ከተማው ፖሊስ ጣቢያ እንዲገባና በዛሬው እለት ተጣርቶ እንዲለቀቅ አሳስቧል!!
ድል ለወልቃይት ጠገዴ የአማራ ማንነት ጠያቂ የኮሚቴ አባላት!!

Gebrye Yegaynt Anbesa's photo.
posted by Aseged Tamene

Advertisements

About Aseged Tamene
Your rights are your security. When you, 'give up your rights for security", it's not security you get, but slavery.'

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s

%d bloggers like this: