የአሜሪካ ኤምባሲ ዜጎቹና የኤምባሲው ሰራተኞች በአምቦና በሞጆ ሻሸማኔ በሚወስድ አካባቢዎች እንዳይጓዙ አሳሰበ

የአዲስ አበባ ማስተር ፕላን ጋር በተገናኘ በኦሮሚያ ክልል ተባብሶ የቀጠለውን ተቃውሞ ተከትሎ መቀመጫውን በአዲስ አበባ ያደረገው የአሜሪካ ኤምባሲ ዜጎቹና የኤምባሲው ሰራተኞች በአምቦና በሞጆ ሻሸማኔ በሚወስድ አካባቢዎች እንዳይጓዙ አሳሰበ።
በአካባቢው ያለው የጸጥታ ሁኔታ ለደህንነት ስጋት እየሆነ በመምጣቱ ኤምባሲው የጉዞ ማሳሰቢያን ለማሰራጨት እንደተገደደም አስታውቋል።
ተደጋጋሚ ማሳሰቢያን ስትሰጥ የቆየችው ኖርዌይም ዜጎቿ በክልሉ በሚያደርጉት እንቀስቃሴ ላይ ጥንቃቄን እንዲያደርጉ በተደጋጋሚ አሳስባለች።
የብሪታኒያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ዜጎቹ በምዕራብና በምስራቅ የኦሮሚያ አካባቢዎች እንዲሁም ከዝዋይ እስከ ሃዋሳ ባሉ አካባቢዎች አስቸኳይ ካልሆነ በስተቀር ጉዞን እንዳያደርጉ አሳስቧል።
መቀመጫቸውን በአዲስ አበባ ያደረጉ ሌሎች ኤምባሲዎችና የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ወኪሎችም ለሰራተኞቻቸው ተመሳሳይ ማሳሰቢያን እያወጡ እንደሆነ ከሃገር ቤት ከተገኘ መርጃ ለመረዳት ተችሏል።

18593_888840351183833_4627943239101949574_n

posted by Aseged Tamene

Advertisements

About Aseged Tamene
Your rights are your security. When you, 'give up your rights for security", it's not security you get, but slavery.'

One Response to የአሜሪካ ኤምባሲ ዜጎቹና የኤምባሲው ሰራተኞች በአምቦና በሞጆ ሻሸማኔ በሚወስድ አካባቢዎች እንዳይጓዙ አሳሰበ

  1. Pingback: የአሜሪካ ኤምባሲ ዜጎቹና የኤምባሲው ሰራተኞች በአምቦና በሞጆ ሻሸማኔ በሚወስድ አካባቢዎች እንዳይጓዙ አሳሰበ - EthioExplorer.com

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s

%d bloggers like this: