አባይ ወልዱ አቦይ ጸሃየ ሰብሃት ነጋ አንዶም ገብረሰላሴ ፡ በዚህ ሰአት መቀሌ ውስጥ ሰብሰባ ይዘዋል

ነገሩን ለመከታተል ጥረት እያድረኩ ነው እንደሰማውት ከሆነ ከሱዳን ባለሰልጣናትም ተገኝተዋል ሰብሰባው ውሰጥ ተጋብዘዋል ፡፡ ይህ ጉዳይ ብዙ ነገሮችን እንድጠይቅ
አድርጎኛል ፡ አንደኛው የሱዳን እና ትግራይ የወደፊት ውህደት መሰምር ዝርጋታ ሌላው ጉዳይ በሁመራ በኩል ሁመራን አሳልፎ ላለመሰጠት የሁለቱም ሃገሮች
የጎንዮሸ ድርድር ወይም የሸያጭ ሰምምነት እንበለው ፡
እንደሚታወሰው ባለፈው የህወሃትን ምሰረታ በአል በሚያከብሪ በት ሰአት የሱዳኑ ተወካይ መቀሌ ላይ ድል ለትግራይ ህዝብ ማለታቸውን በራሳችን ቲቪ ባደባባይ
ሰምተናል ። ሰለዚህ ይችን ሰራቸውን ሊሰሯት ሳያሰቡ አልቀረም ። አሁን ለግዜው የደረሰኝ መረጃ በዝግ ሰብሰባ እንደገቡ ነው ፡በሩ ሲከፈት መረጃውም ተከፍቶ ይመጣል ጠብቁ።
እኛ ግን ከነነፍሳችን ሊሸጡን ሲሰማሙ ዝም አልን አሁን ጭራሸ ገዡም ንብረቴናቹህ ሊለን አሰፍሰፏል ? የወልቃይት ጉዳይ የመላው ኢትዮጵያዊ ጉዳይ ነው በዚህ ላይ ሱዳን
የባሰ ቀውሰ ውሰጥ መግባቷ እንደማይቀር ግልጽ ነው የራሷ አሮባት የሰው ታማሰላለች አሉ አበው አሁን ሁላችንም ዝምታውን እየሰባበርን ነው በኋላ ነገሩ ወደ አረበኛ ተቀይሮብን
ከምንወዛገብ አሁን አብረን እንታገል ፡ አቶ ገዱ አንዳርጋቸውም ሆነ ሌሎች ለአማራ መሪት ለኢትዮጵያ ዳር ድንበር የምትቆረቆሩ እሰኪ እናንተም ይህን ህዝብ ሰብ ሰብ
አድርጋቹህ ጥያቄውን አማክሩት ? ይህን ህዝብ ግልጽ አድርጉለት ተሸፋፍኖ የሚያልፍ ነገር የለም ሁሉም ግልጽ እየሆነ ነው ሰለዚህ እኛም ከናንተ ጋር ሁነን ችግራቹህን ችግራችን
እንፍታው ይህ የብዙ ህዝቦች ድምጽ ነው የእናንተው ገብርየ ከአርበኞች ግንቦት ሰባት ሰሜን ውሰጥ

Advertisements

About Aseged Tamene
Your rights are your security. When you, 'give up your rights for security", it's not security you get, but slavery.'

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out / Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out / Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out / Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out / Change )

Connecting to %s

%d bloggers like this: