በደብረ ታቦር አካባቢ ምንነቱ ያልታወቀ በሽታ ተከስቶዋል።

የደብረ ታቦር ሆስፒታል በበሽተኞች የተጥለቀለቀ ሲሆን የበሽተኞቹ ቁጥር ከአቅም በላይ በመሆኑ ብሎክ 12 በሚባለው ቦታ ላይ ድንኳን ተጥሎ በሽተኞቹን በመቀበል ላይ ሲሆኑ በሽታው በትንፋሽና በንክኪ ይተላለፋል የሚል መረጃ ከሆስፒታሉ ሰራተኞች ለመስማት ተችሎዋል። ሆስፒታሉም ሌሎችን ህመምተኞች መቀበል ከአቅሙ በላይ በመሆኑ ግቢ ውስጥ እንዳይገቡ ከልክሎዋል።

በበሽታው እስከ አሁን ሁለት እህትማማቾች እንደሞቱ ታውቆዋል።የሟቾቹን አስክሬን ለመውሰድ ለጠየቁ ቤተሰቦች አንሰጥም በመባላቸው በሆስፒታሉ ሰራተኞችና በሟቾቹ ቤተሰቦች መሀል ግጭት ተነስቶ የነበር ሲሆን በሽታው ተነስቶ እንደወረርሽኝ የተዛመተበት ቦታ መገንዲ ጊዮርጊስ የሚባል ቀበሌ ሲሆን አብዛኛው ህመምተኛ ከማረሚያ ቤት የመጡ መሆናቸው ለማወቅ የተቻለ ሲሆን በሽተኞቹ በጠቅላላ እስከ አሁን ባለው መረጃ ከዛ አካባቢ የመጡ መሆናቸው ለማውቅ ተችሎዋል።

Advertisements

About Aseged Tamene
Your rights are your security. When you, 'give up your rights for security", it's not security you get, but slavery.'

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s

%d bloggers like this: