ከሚሴ አካባቢ በደረሰ የመኪና አደጋ የ10 ሰዎች ህይወት አለፈ

ባሕር ዳር ፡የካቲት 3/2008 ዓ/ም(አብመድ)ከደሴ ወደ አዲስ አበባ ይጓዝ የነበረ አገር አቋራጭ አውቶብስ ከማጀቴ ወደ ከሚሴ ይጓዝ ከነበረው አይስዙ ቅጥቅጥ የህዝብ ማመላለሻ መኪና ጋር ዛሬ ከሚሴ አካባቢ ቦርከና ልዩ ስሟ ሂጅራ በተባለች ሜዳማ ቦታ በመጋጨቱ የ10 ሰዎች ህይወት ወዲያውኑ አልፏል፡፡

በሌሎች ተሳፋሪዎች ላይ ከፍተኛ እና ቀላል ጉዳት የደረሰባቸው ሲሆን ለህክምና ወደ ደሴ እና ከሚሴ እየተወሰዱ ነው፡፡የአደጋው መንስኤም ሁለቱም የህዝብ ማመላለሻ መኪናዎች ከተፈቀደው ፍጥነት በላይ በማሽከርከራቸው ምክንያት ነው ብሏል ፖሊስ፡፡ ቀሪው መረጃም እየተጣራ ነው፡፡

Advertisements

About Aseged Tamene
Your rights are your security. When you, 'give up your rights for security", it's not security you get, but slavery.'

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s

%d bloggers like this: