የህወሓት አገዛዝ ደህንነቶችና ካድሬዎች በህዝቡ የግድያ ጥቃት እየተፈፀመባቸው መሆኑ ታወቀ፡፡

Federal_Police_killed_a_student_030106b-700775የህወሓት አገዛዝ ደህንነቶችና ካድሬዎች ከታጠቀው ኃይል ጋር በመተባበር የኢትዮጵያን ህዝብ ማፈን፣ ማሰር፣ ማስፈራትና ማዋከብ እንዲሁም መግደል ዋነኛ ተግባራቸው ነው፡፡
በመሆኑም ህዝቡ በመካከሉ ተሰራጭተው በባርነት ቀንበር ስር አንገቱን ሰብሮ እንዲኖር ሊያስገድዱት እየሞከሩ የሚገኙትን እነኚህን የአገዛዙ ደህንነቶችና ካድሬዎች ቀንደኛ ጠላቶቹ መሆናቸውን ተገንዝቦ የማያዳግም ቆራጥ እርምጃ እየወሰደባቸው ነው፡፡
በተለያዩ የአገሪቱ ክፍሎች ህዝባዊ እርምጃ ከተወሰደባቸው የህወሓት ደህንነቶችና ካድሬዎች መካከል የአዲስ አበባ ኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ ወረዳ 13 አፈጉባኤና የደህንነት ተወካዩ ሙሉ አሰግድ አንደኛው ነው፡፡
ሙሉ አሰግድ የህወሓት ታጋይ የነበረ ሲሆን ጥር 24 2008 ዓ.ም ግፍና በደል ባንገፈገፈው የአካባቢው ህብረተሰብ ተገድሏል፡፡
የአርበኞች ግንቦት 7 ድምፅ ሬድዮ
የህወሓት አገዛዝ ደህንነቶችና ካድሬዎች በህዝቡ የግድያ ጥቃት እየተፈፀመባቸው መሆኑ ታወቀ፡፡
የህወሓት አገዛዝ ደህንነቶችና ካድሬዎች ከታጠቀው ኃይል ጋር በመተባበር የኢትዮጵያን ህዝብ ማፈን፣ ማሰር፣ ማስፈራትና ማዋከብ እንዲሁም መግደል ዋነኛ ተግባራቸው ነው፡፡
በመሆኑም ህዝቡ በመካከሉ ተሰራጭተው በባርነት ቀንበር ስር አንገቱን ሰብሮ እንዲኖር ሊያስገድዱት እየሞከሩ የሚገኙትን እነኚህን የአገዛዙ ደህንነቶችና ካድሬዎች ቀንደኛ ጠላቶቹ መሆናቸውን ተገንዝቦ የማያዳግም ቆራጥ እርምጃ እየወሰደባቸው ነው፡፡
በተለያዩ የአገሪቱ ክፍሎች ህዝባዊ እርምጃ ከተወሰደባቸው የህወሓት ደህንነቶችና ካድሬዎች መካከል የአዲስ አበባ ኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ ወረዳ 13 አፈጉባኤና የደህንነት ተወካዩ ሙሉ አሰግድ አንደኛው ነው፡፡
ሙሉ አሰግድ የህወሓት ታጋይ የነበረ ሲሆን ጥር 24 2008 ዓ.ም ግፍና በደል ባንገፈገፈው የአካባቢው ህብረተሰብ ተገድሏል፡፡

Advertisements

About Aseged Tamene
Your rights are your security. When you, 'give up your rights for security", it's not security you get, but slavery.'

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s

%d bloggers like this: