የጎንደር ገበሬዎችና አርበኞች በአለም አቀፍ ደረጃ አደገኛ ወደተባለዉ የሱዳኑ አሰቃቂ እስር ቤት ተወስደዉ የታሰሩ መሆኑን መረጃዎች ጠቁመ።

አሁን ጎንደር ያለዉ እዉነታ በፍጥነት ተቀይሯል የድንበር ማካለሉን ሕገወጥነት አጥበቀዉ የሚዘክሩና የሚዋደቁ ህዝብን ያነሳሳሉ የተባሉ የጎንደር ጀግኖች በወያኔ ወታደራዊ ደህንነትና መረጃ ቅጥሮች እየታደኑ ይገኛሉ የተወሰኑ የጎንደር ገበሬዎችና አርበኞች በቅርብ ቀናት ዉስጥ ብቻ ታድነዉ በአለም አቀፍ ደረጃ አደገኛ ወደ ሆነዉ ፔን ፓልስ ( pene_pals ) ወደተባለዉ የሱዳኑ አሰቃቂ እስር ቤት ተወስደዉ የታሰሩ መሆኑን መረጃዎች ጠቁመዋል።
በተለይም አራጋዉ የተባለ ወጣት ክፉኛ ተደብድቦ በዚያዉ እስር ቤት ዉስጥ ህይወቱ አልፏል ሲሉ ከእስር ቤት ያፈተለከ መልእክት ደርሶናል።
በትናንትናዉ እለት ከቋራና ከሌሎች አካባቢዎች በወያኔ መከላከያ ሰራዊት ተብዬ ተጠልፈዉ ለሱዳን በተሰጡ 11 የጎንደር ጀግኖች መካከል ሁሉም ማምለጣቸዉና እርክክብ ላይ ኢትዮጵያዊያን ጀግኖቹን ተረክበዉ ሲወስዱ የነበሩ የሱዳን ወታደሮች ከአል_ከቃዳሪፍ አካባቢ በመሸጉ አርበኞች ሙሉ ለሙሉ መደምሰሳቸዉ የተረጋገጠ ሲሆን አስራ አንዱም ጀግኖች አርበኞችን በክብር ተቀላቅለዋል።
ትግሉ ይቀጥላል ወደፊት !
ጉድሽ ወያኔ

Gudish Weyane's photo.
Advertisements

About Aseged Tamene
Your rights are your security. When you, 'give up your rights for security", it's not security you get, but slavery.'

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s

%d bloggers like this: