አፈትልከው የወጡት መረጃዎች

aseac

ጥር 26 ቀን 2008 ዓ.ም ከ OPDO ማዕከላዊ ኮሚቴ አፈትልከው የወጡት መረጃዎች እንደሚጠቁሙት አቶ አባ ዱላ ገመዳ ጨምሮ ሌሎች አራት የወያኔ OPDO ከኃላፊነታቸውና ከሥራቸው ላይ ተባረሩ።
እንደ OPDO የውስጥ ምንጮች ገለጻ ከታች ስማቸው የተጠቀሰው የወያኔው OPDO ድርጅት ከፍተኛ የሥራ አመራሮች ከሥራ ገበታቸውና ከኃላፊነታቸው ታግደዋል።
1ኛ. አቶ አባ ዱላ ገመዳ የ OPDO ማዕከላዊ ኮሚቴ አባልና የተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባዔ።
2ኛ. አቶ ሙክታር ከድር የ OPDO ማዕከላዊ ኮሚቴ አባልና የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ፕሬዚዳንት።
3ኛ. አቶ ለማ መገርሳ የ OPDO ማዕከላዊ ኮሚቴ አባልና የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት አፈ ጉባዔ።
4ኛ. አቶ ዳባ ደበሌ የ OPDO ማዕከላዊ ኮሚቴ አባልና የጽህፈት ቤቱ ተጠሪ።
5ኛ. አቶ አብይ አሕመድ የሣይንስና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ናቸው።

Advertisements

About Aseged Tamene
Your rights are your security. When you, 'give up your rights for security", it's not security you get, but slavery.'

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s

%d bloggers like this: