አምዶም‬ ገብረስላሴን ጨምሮ 17 የአረና ፕርቲ አባላት ታሰሩ።

ብዛታቸው 17 የሚሆኑ የዓረና ትግራይ አባላት ዛሬ በወረዳ ቃፍታ ሑመራ ከተማ ራውያን ታሰሩ። የድርጅቱ የህዝብ ግንኙነት ሀላፊ ዓምዶን ገብረስላሴን ጨምሮ ያለ ምንም ምክንያት የታሰሩ ሲሆን ዓረና ትግራይ በራውያን ፅህፈት ቤት ከፍቶ ሲያደራጅ …ለምን ሳታስፈቅዱን ፅህፈት ቤት ከፈታቹ…ለምን ሳታስፈቅዱን ህዝብ ታደራጃላቹ የሚል ሰባራ ምክንያት በማድረግ እንደሆነ ከጓዶች አንደበት ሰምቻለሁ። የኢህአዴግ ሰዎች ህገ መንግስቱ ላለማክበር የቆረቡ ይመስላሉ።

Advertisements

About Aseged Tamene
Your rights are your security. When you, 'give up your rights for security", it's not security you get, but slavery.'

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s

%d bloggers like this: