ቃልቲ የሚገኙ የኦሮሞ እስረኞች ራቁታቸውን ሆነው መገረፋቸውን አንድ የሰብአዊ መብት ድርጅት ገለጸ

ኢሳት ዜና :- የአፍሪካ ቀንድ የሰብአዊ መብት ሊግ ባወጣው መግለጫ በቃሊቲ የሚገኙ የኦሮሞ ተወላጅ እስረኞች ራቁታቸውን ሆነው በመደብደባቸው ከፍተኛ ጉዳት ደርሶባቸዋል።ብዙዎች ደማቸውን እያዘሩ ታንከር ወደሚባለው ጨለማ ክፍል መወሰዳቸውንም ገልጿል።
የሰብአዊ መብት ድርጅቱ ገብረእግዚአብሄር በተባለ የእስር ቤቱ ሃላፊ ትእዛዝ የተፈጸመው ድብደባ ከምሽቱ 3 ሰአት እስከ 9 ሰአት የዘለቀ መሆኑንም ገልጿል። ከድር ዝናቡ፣ አብዲሳ ኢፋ፣ አብዲ ብሩ፣ ባንቲ ደገፋ፣ ደጃዝማች በያና፣ እና ሁሴን አብዱረህማን የተባሉት እስረኞች በከፍተኛ ሁኔታ ከተደበደቡትና ጨለማ ቤት ውስጥ ከተላኩት መካከል ይገኙበታል። ሁሴን አብዱራህማን ከሌሎች ተለይቶ መወሰዱንና ድብደባው ከተፈጸመበት ማግስት ጀምሮ የት እንዳለ አለመታወቁን ድርጅቱ አክሎ ገልጿል።

Advertisements

About Aseged Tamene
Your rights are your security. When you, 'give up your rights for security", it's not security you get, but slavery.'

One Response to ቃልቲ የሚገኙ የኦሮሞ እስረኞች ራቁታቸውን ሆነው መገረፋቸውን አንድ የሰብአዊ መብት ድርጅት ገለጸ

  1. Pingback: ቃልቲ የሚገኙ የኦሮሞ እስረኞች ራቁታቸውን ሆነው መገረፋቸውን አንድ የሰብአዊ መብት ድርጅት ገለጸ « mabdllselam's Blog

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s

%d bloggers like this: