ዕድሜዬም ኃይማኖቴም አይፈቅድም ስንቅ መቀበሉ ይቀራል እንጅ አትነኩኝም” እስክንድር ነጋ!!

በትላንትናው ዕለት እስክንድርን ለመጠየቅና ስንቅ ለማቀበል የሄዱ ቤተሰቦቻችን እስክንድርን ማግኘት ሳይችሉ የቋጠሩትን ምግብ ይዘው መመለሳቸውን ለማወቅ ተችሏል።
ምክንያቱ ደግሞ፣ እስክንድር ቤተሰብ ለማግኘት ከክፍሉ ሲወጣ የደረሰበት መብቱን የጣሰ ፍተሻ ነበር።
የትላንትናው ፍተሻ ባልተለመደ መልኩ ብልት አካባቢ ከፍተኛ መነካካትን ያካተተ እንደነበር ከውስጥ አዋቂዎች ለማወቅ ችያለሁ። እስክንድር ይህንን ብልት ላይ የሚደረግን ፍተሻ ” ዕድሜዬም፣ኃይማኖቴም ስለማይፈቅድ ስንቅ መቀበሉ ይቀራል እንጅ ብልቴን መንካት አትችሉም” በሚል ከቤተሰብ ሳይገናኝና የገባለትን ምግብም ሳይቀበል መቅረቱን ለማወቅ ችያለሁ። ህምምምም!!

በእነሱው እስር ቤት፣በእነሱው ጥበቃ ሥር ያለን ግለሰብ ስንቅ ለመቀበል ሲወጣ በእንትኑ ቦንብ ያንጠለጠለ ይመስል እንደዚህ ማዋከቡ የሰዎቹን ፍርሃት ልክ ከጣራ በላይ መዋሉን ያሳያል።
“ጉድጓዱን አርቀህ አትቆፍር የሚገባበት አይታወቅምና!”

Advertisements

About Aseged Tamene
Your rights are your security. When you, 'give up your rights for security", it's not security you get, but slavery.'

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out / Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out / Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out / Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out / Change )

Connecting to %s

%d bloggers like this: