መኢአድ ፕሬዚዳንትነት በቅርቡ የተነሱት አቶ አበባው መሓሪ የፓርቲውን ማሕተም ይዘው ተሰወሩ ።

የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት ፕሬዚዳንት የነበሩት አቶ አበባው መሃሪ ጌታነህ የመኢአድ ላዕላይ ምክር ቤት ጉባኤ ምን ሊወስንባቸው እንደሚችል ቀደም በመረዳታቸው የፓርቲውን ሕጋዊ ማህተም በመኢአድ መተዳደሪያ ደንብ 2005ዓ.ም መሰረት ማህተም ሊይዙ ኃላፊነት ከተሰጣቸው አቶ ወርቁ ከበደ እጅ መንጠቃቸው ይታወቃል፤
ይህንንም ተከትሎ በተደጋጋሚ በቃልም በጽሁፍም ማሕተሙን ለህጋዊው አካል እንዲያስረክቡ ቢጠየቁም በአሻፈረኝነት ቀጥለዋል፤
የመኢአድ ማዕከላዊ ምክር ቤት በ ጥር 15 ቀን 2008 ዓ.ም ባደረገው ጉባኤ ማህተሙን ላለማስረከብ አንዳች አይነት ማቅማማት ካሳዩ በቀጥታ በሃገሪቱ ሕግ እንዲጠየቁ በወሰነው መሰረት ድርጅታችን ጉዳዩን ለሕግ አስከባሪ ድርጅት አሳውቋል ።
በአሁኑ ሰዓትም ግለሰቡ ማህተሙን ወደዬት ይዘው እንደተሰወሩ ክትትል እየተደረገባቸው ይገኛል።
————” አንዲት ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር !!! “————————

Melaku Messele Mengistu's photo.
Advertisements

About Aseged Tamene
Your rights are your security. When you, 'give up your rights for security", it's not security you get, but slavery.'

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s

%d bloggers like this: