የሀዋሳ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎችን ይዛ ወደ አዲስ አበባ ስትጓዝ በነበረች ተሽከርካሪ ላይ አሳዛኝ የትራፊክ አደጋ ደርሶ የአምስት ሰዎች ህይወት አለፈ

የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎችን አሳፍራ ወደ አዲስ አበባ ስትጓዝ በነበረች ተሽከርካሪ ላይ የከፋ የትራፊክ አደጋ ደርሶ የአምስት ሰዎች ህይወት አለፈ።

ተሽከርካሪዋ ከአዲስ አበባ ወደ ሀዋሳ ሲጓዝ ከነበረ ኤፍ ኤስ አር አይሱዙ የጭነት መኪና ጋር በመጋጨቷ ነው አደጋው የደረሰው።

ዛሬ ሰባት ሰዓት ላይ አደጋው የደረሰው በመቂ እና ሞጆ ከተሞች መካከል ላይ በሚገኘው የአዋሽ ወንዝ ድልድይ ላይ ነው።

ከኦሮሚያ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን ኮማንደር ንጉሴ ግርማ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንደተናገሩት፥ በአሁኑ ወቅት የአደጋው መንስኤ በመጣራት ላይ ነው።

በሀዋሳ ሰሞኑን ተከስቶ በነበረው የመሬት መንቀጥቀጥ ምክንያት ስጋት ውስጥ የገቡት የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ባቀረቡት ጥያቄ መሰረት የመንፈቅ ዓመት እረፍታቸውን ለቀናት ወደ መኖሪያ መንደራቸው ሄደው በማሳለፍ ተረጋግተው እንዲመለሱ ተፈቅዶላቸው ወደ መጡበት አካባቢ በመመለስ ላይ መሆናቸው ይታወቃል።

posted by Aseged Tamene

Advertisements

About Aseged Tamene
Your rights are your security. When you, 'give up your rights for security", it's not security you get, but slavery.'

2 Responses to የሀዋሳ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎችን ይዛ ወደ አዲስ አበባ ስትጓዝ በነበረች ተሽከርካሪ ላይ አሳዛኝ የትራፊክ አደጋ ደርሶ የአምስት ሰዎች ህይወት አለፈ

  1. Pingback: የሀዋሳ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎችን ይዛ ወደ አዲስ አበባ ስትጓዝ በነበረች ተሽከርካሪ ላይ አሳዛኝ የትራፊክ አደጋ ደርሶ የአምስት ሰዎች ህይወት አለፈ - EthioExplorer.c

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s

%d bloggers like this: