በኤርትራ አንድ ወንድ ሁለት ሴቶችን እንዲያገቡ ይህን የሚቃወም ከፍተኛ ቅጣት እንደሚጠብቃቸው ተነገረ

በኤርትራ ከፍተኛው የሐይማኖት መምህር ይፋ እንዳደረጉት በተጠቀሰ ውሳኔ ኤርትራዊያን ወንዶች ሁለት ሴቶችን እንዲያገቡ ታዘዋል፡፡ይህንን ትዕዛዝ ለመፈጸም የሚያመነታ ወንድ ወይም የትዳር አጋሯ ሁለተኛ ሚስት እንዳያገባ የምትከለክል ሴት ከፍተኛ ቅጣት እንደሚጠብቃቸው ተናግረዋል ተብሏል፡፡
ባሳለፍነው ሐሙስ ይፋ ስለመደረጉ በማህበራዊ ድረ ገጾች የተጠቀሰው አዲሱ ትዕዛዝ በአገሪቱ የወንዶች ቁጥር በከፍተኛ ደረጃ መመናመኑን ያሳያል እየተባለ ነው፡፡4 ሚልዩን ህዝብ እንዳላት የሚነገርላት ኤርትራ ከ1998 -2000 ከኢትዩጵያ ጋር አድርጋው በነበረ ጦርነት 150.000 የሚደርሱ ወታደሮቿን በሞት ማጣቷና ወጣቶች ስደትን ምርጫቸው ማድረጋቸው ኤርትራዊያን ሴቶችን የትዳር አጋር አሳጥቷቸዋል የሚሉ ብዙዎች ናቸው፡፡
የሐይማኖት መምህሩ አነበቡት የተባለውን ትዕዛዝ የማያከብሩ ወንዶችና ሴቶች ለጉልበት ስራና ለእስር እንደሚዳረጉም ተነግሯል ‹‹ እያንዳንዱ ወንድ ቢያንስ ሁለት ሚስቶችን ማግባት ይኖርበታል፡፡ይህንን የሚቃወም ሰው ለጉልበት ስራና ለረዥም እስራት ይዳረጋል ፣ ባለቤቷን ሁለተኛ ሚስት ከማግባት የምትከለክል ሴትም ተመሳሳይ ቅጣት ይጠብቃታል››፡፡

Dawit Solomon Yemesgen's photo.
posted by Aseged Tamene

About Aseged Tamene
Your rights are your security. When you, 'give up your rights for security", it's not security you get, but slavery.'

4 Responses to በኤርትራ አንድ ወንድ ሁለት ሴቶችን እንዲያገቡ ይህን የሚቃወም ከፍተኛ ቅጣት እንደሚጠብቃቸው ተነገረ

  1. Pingback: በኤርትራ አንድ ወንድ ሁለት ሴቶችን እንዲያገቡ ይህን የሚቃወም ከፍተኛ ቅጣት እንደሚጠብቃቸው ተነገረ - EthioExplorer.com

  2. haile says:

    I thought you stand for truth. Stop being trapped by hoax social media. Dig the truth before you post.

    Like

  3. senayit says:

    Sir Ato Aseged,
    i am so sad & shame on you on your falsch mereja. why you lie about ERITREA and ERITREAN Women. Which relegion leader said that? WHO??? when you are truth, please share us. Do you any Problem with ERITREAN. Before you write it, you have to be sure.
    EWUNET ENA NIGAT EYADER YITERAL. HASAWIN KORBETN ENDAHADERE YIFEKUS.(wushetam ena koda eyader yikelal) Hakun bekirbu bezena megenagnawoch tagegnewaleh.
    Egziabher ayne libonahin yabralih OK!!! ERITREAN lekek woyanen tebek adrig

    Like

  4. nahom says:

    You people who make propaganda agaunst eritrea are becoming cheap and lose ur credibility. Aseged shame on u. How could u expect me to believe me ur news from today omwards. I am sorry for Ethiopia .Are this people are ur?

    Like

Leave a reply to nahom Cancel reply