የሐዋሳ ህዝብ ወደ መኖሪያ ቤቱ የመግባት ስጋት ላይ ይገኛል

ሐዋሳ ከተማ ለስድስተኛ ጊዜ የመሬት መንቀጥቀጥ ማስተናገዷን ተከትሎ በቀጣይ ምን ሊፈጠር እንደሚችል አለመታወቁ ስጋት በነዋሪዎቿ ላይ ተፈጥሯል ።

ተደጋጋሚው የመሬት መንቀጥቀጥ በፈጠረው ስጋት የተነሳም ህዝቡ ወደ መኖሪያ ቤቱ ለመግባት ተጨንቋል።

በከተማው የሚገኘው ዩኒቨርስቲ ተማሪዎችም ከትናንቱ የመጀመሪያ አደጋ ጀምሮ ማደሪያቸውን በመልቀቅ ግቢው ውስጥ መሬት ላይ ለሊቱን ለማሳለፍ ተገደዋል ።ዛሬም ሁኔታው ለውጥ ባለማሳየቱ ተማሪዎቹ ዶርማቸውን ለመጠቀም አልሞከሩም ።

Dawit Solomon Yemesgen

Daniel Feyssa's photo.Daniel Feyssa's photo.
Advertisements

About Aseged Tamene
Your rights are your security. When you, 'give up your rights for security", it's not security you get, but slavery.'

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s

%d bloggers like this: