ሕውሓት ይችን መልክዓ ምድር ከጎንደሬዎች ቀምቶ ወደትግራይ ለመጠቅለል እጅግ ዘርፈ ብዙ በደል በሰሜን ጎነደር ኗሪዎች ላይ ፈፅሟል።

ከሰሜን አውራጃ ተከዜን ተሻግሮ ፀለምትን እስከ አዳርቃይ የአርማደጋን ዋልድባን ጨምሮ በወረራ ይዞ ይገኛል በዛ የነበሩትን ታሪካዊ ነገሮች እያጠፋ የጎጥ ሥሞችን ሁሉ በትግርኛ አጠራር በመቀየር ላይ ሲሆን ።
በወገራ አውራጃ ላይ የወረረው መሬት ለትግራይ ክልል አንድ ዞን አስገኝቶላታል ።
የትግራይ መስተዳድር ይህን ከወገራ አውራጃ ሰዎችን አፈናቅሎ በያዘው ምድር ላይ ከመሀል ትግራይ የመጡ ሰዎችን ባንዴ ብቻ ከግማሽ ሚሊየን በላይ አስፍሮበታል የአርማጭሆን ድንግል ጫካ መዘጋ መንጥሮ የሽመል መብቀያ የነበረውን ወደምድረ በዳነት ቀይሮታል ይህ ምድር እጅግ መጠነ ሰፊ ነው ብዙ የወረዳ መስተዳድሮች ወጠውታል ፣የሰቲት ሁመራን ለምና ድንግል መሬት ለራሱ የትግራይ የግል ንብረት ሁኗል
ይህ የተግራይ ምዕራባዊ ዞን የቅፅል ሥሙም የልማት ኮሪደር ይሉታል ።
እነሱ የባለልማት ኮሪደር ሲፈልጉ የጎንደር ገበሬ የበሬ ግንባር የምታክል መሬት ተሰጥቶት በመኖርና ባለመኖር በድህነት እንዲማቅቅ ሲደረገ ።
ያችውንም ደጋፊ አይደለህም ተብሎ የመነጠቅ ዕድሉም ሰፊ ነው ።
መሬቱን ለጨካባቢው ሰው እንዳይጠቀምበት ተከልሎና ተከልክሎ ለኢንበስተር በሚል ውኃ እየጠጣ ቦዝኖ የሚኖር መሬትም አለ በቋራ በኩል የሚደረገው እንደዚህ ነው ።
ይህ በዚች ፅሁፌ ለመናገር የሞከርኩት የተጋነነ አይደለም በትክክል ራሱ ሕውሓት ማስተባበል የማይችልበት በደሉ ከጠቀስኩት በላይም የከፋና ተዘርዝሮ የማያልቅ ነው ።
በተለይ የጎንደርን ገበሬ በሱዳን ጠረፍ የሕውሓት ጦር ከሱዳን ጦር ጋር በመመሳጠር ለ25 ዓመት ብዙ በደል ተፈፅሟል ።
ከኘገበሬዎቹ ከአካባቢው ለቀው እንዲጠፉ አስቃቂ ግድያና ከነማሳቸው ሰዎች በእሳት እንዲጋዩ የተደረገበት አጋጣሚም በተደጋጋሚ የታየ ነው ።
ሱዳኖች በቀን እንደፈለጉ ማድረግ ሀብት
ከማውደም በላይ ዘረፋም ሲፈፅሙ የሕውሓት ጦር በትዝብት እንዲመመለከትና ። ይህን ግፍ ለመቋቋም የሚደራጁትን ገበሬዎች ጠንካራ ናቸው ተብለው በአካባቢው ሰዎች የሚታወቁትን ።የሕውሓት ጦር ሌሊት ሌሊት በየመኖሪያቸው እየታፈኑ ተወስደው የት እንደደረሱ ያልታወቁት አያሌ ናቨው አንታፈንም ያሉ በቤታቸው ሳሉ የተረሸኑትም ብዙ ናቸው ።
ባለፈው ዓመት እንደተፈፀመው ከሞት ያመለጠው የታች አርማጭሆው ነዋሪ ከመተማ ታፍኖ ወደሁመራ ተወስደው የራሳቸውን ቀብር እንዲቆፍሩ ከተደረገ በኋላ በተዓምር አምልጦ የሰጠው ምስክርነት በቂ መረጃ ነው ።

posted by Aseged Tamene

Advertisements

About Aseged Tamene
Your rights are your security. When you, 'give up your rights for security", it's not security you get, but slavery.'

4 Responses to ሕውሓት ይችን መልክዓ ምድር ከጎንደሬዎች ቀምቶ ወደትግራይ ለመጠቅለል እጅግ ዘርፈ ብዙ በደል በሰሜን ጎነደር ኗሪዎች ላይ ፈፅሟል።

 1. Pingback: ሕውሓት ይችን መልክዓ ምድር ከጎንደሬዎች ቀምቶ ወደትግራይ ለመጠቅለል እጅግ ዘርፈ ብዙ በደል በሰሜን ጎነደር ኗሪዎች ላይ ፈፅሟል – TEKLEHAIMANOT GEBREMEDHIN

 2. Pingback: ሕውሓት ይችን መልክዓ ምድር ከጎንደሬዎች ቀምቶ ወደትግራይ ለመጠቅለል እጅግ ዘርፈ ብዙ በደል በሰሜን ጎነደር ኗሪዎች ላይ ፈፅሟል። - EthioExplorer.com

 3. Tulu says:

  I have posted many times but not displaying.
  Why not ignore negative info?
  I have right to writte and comments.
  Even epdrf is allow posting all comments eizer nega or poss

  Like

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s

%d bloggers like this: