አዲስ መረጃ የቴዲ አፍሮን አዲስ አልበም በተመለከተ:-

የመጨረሻውን አልበም ካወጣ አራት አመት የሆነው ዝነኛው ቴዲ አፍሮ ቀጣዩን አልበም ኒዮርክ ስትዲዮ ለመስራት ዝግጅቱን ማጠናቀቁ ታወቀ። ቴዲ ከአዲሱ አልበም ውስጥ አምስት ዘፈኖቹን የሚያቀናብርለት ታዋቂውና የሶስት ግራሚ ተሸላሚ የሆነው ዝነኛው አሜሪካዊ አቀናባሪ ጎርደን ዊሊያምስ ነው።አዲስ አበባ ላይ የተጀመሩትን ስራዎቹን ይዞ ወደ ኒዮርክ ያመራው ቴዲ አፍሮ ዘፈኖቹ በጎርደን ስቲዲዮ እንዲቀናበሩለት ስምምነት ላይ ደርሰዋል።በአሁኑ ወቅት ለመድረክ ስራ ካሊፎርኒያ የሚገኘው ቴዲ ስራውን ሲጨርስ ወደ ኒዮርክ በመመለስ እዛው ባለው ግዙፍ ስቲዲዮ ስራውን እንደሚሰራ ታውቃል።ዝነኛው አቀናባሪ ጎርደን ዊልያምስ ከዚህ በፊት ለአሊሺያ ኪስ: ሎሬን ሂል: ካርሎስ ሳንታና: አሚ ዋይንሀውስ እና ለ50 ሴንት ምርጥ ስራዎችን የሰራና ሶስት የግራሚ ሽልማቶችን ያገኘ ትልቅ የሙዚቃ ሰው ነው።በተያያዘ ዜና ቴዲ በአዲሱ አልበሙ ከቦብ ማርሌ ልጅ ዳይመን ማርሊ ጋር በጋራ የሚጫወቱት የሬጌ ስራ እንዳለውም ለማወቅ ተችላል።

Advertisements

About Aseged Tamene
Your rights are your security. When you, 'give up your rights for security", it's not security you get, but slavery.'

3 Responses to አዲስ መረጃ የቴዲ አፍሮን አዲስ አልበም በተመለከተ:-

 1. ogsharp says:

  (y)

  Like

 2. ogsharp says:

  ቅንነት የጎደላቸው ወገን አፍራሽ ጠላቶች
  የኢትዮጵያን ብርቅዬ ወጣት ስብእናውን
  ለማርከስና ሞራሉን ለመግደል ተነስተው ብዙ
  ዶልተው አሰቃይተውታል:: ሆኖም ወጣቱ
  የማይበገር ጥንካሬውን ይዞ በመቅረብ ታሪክ
  እየሰራ ነውና እግዚአብሔር ከጎኑ እንዳይለይ
  ምንግዜም ጸሎቴ አይለየውም:: 😀

  Like

 3. Pingback: አዲስ መረጃ የቴዲ አፍሮን አዲስ አልበም በተመለከተ:- EthioExplorer.com

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s

%d bloggers like this: