አሁን ከመሸ በሐዋሳ የመሬት መንቀጥቀጥ ተከሰተ

ከምሽቱ አራት ሰዓት አካባቢ በሐዋሳ ለአንድ ሰከንድ ከሰባት ማይክሮ ሰከንዶች የቆየ የመሬት መንቀጥቀጥ ተከስቶ ነበር ።
ዜናውን ያደረሱኝ ሰዎች እንዳሉት ከሆነ በመኖሪያ ቤታቸው እራት እየተመገቡ ሳለ ውሻቸው ከፍተኛ ጩኸት ባሰማ ቅፅበት ቤታቸው ውስጥ ያሉ እቃዎች ተንቀሳቅሰዋል ።መሬት ላይ ተኝተን ሁኔታውን አሳልፈነዋል ብለዋል ።
ምንጮቹ ሰው ሁሉ ከቤቱ ወጥቶ በድንጋጤ እየተነጋገረ እንደሚገኝ በመጠቆም ጉዳት ስለመድረሱ ያዩትም ሆነ የሰሙት ነገር የለም ።
እንዴት ግን የመሬት መንቀጥቀጡ ሊከሰት ቻለ ?ይህ እንደሚከሰትም ቀደም ብሎ ሊታወቅ አልቻለም ?መንቀጥቀጡ በሬክተር መለኪያ ምን ያህል ነበር ወይም በድጋሚ የመከሰት ዕድሉ እንዴት ነው እያልን እንጠይቅ ወይስ እንፀልይ ?

posted by Aseged Tamene

Advertisements

About Aseged Tamene
Your rights are your security. When you, 'give up your rights for security", it's not security you get, but slavery.'

One Response to አሁን ከመሸ በሐዋሳ የመሬት መንቀጥቀጥ ተከሰተ

  1. Pingback: አሁን ከመሸ በሐዋሳ የመሬት መንቀጥቀጥ ተከሰተ - EthioExplorer.com

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s

%d bloggers like this: