ሰበር ዜና ህወሀት ዳግም ለሁለት ተሰነጠቀ ተባለ።

የ”መቀሌው” እና የ”አዲስ አበባው” ህወሀት ተብለ ጠርዝ ለጠርዝ ሆነው እየተሻኮት ይገኛሉ። ብአዴን ከመቀሌው ህወሀት በኩል የመወገን አዝማሚያ እያሳየ ሲሆን ኦህዴድ እና አሻጉሊቱን ጠ\ሚ ጨምሮ ዴህዴን ከአዲስአበባ ህወሀት ጎን በማሽቃበጥ ላይ ይገኛሉ። አቦይ ስብሃት ሁለቱንም አክራሪ ህወሀቶች ለማስታረቅ እየጣሩ ነው። በትናንትናው እለት የመቀሌው ህወሀት መሪ የሆነውን የትግራይ ክልል መስተዳድር የሆነው አባይ ወልዱን አቦይ ስብሃት ደውለው ማስጠንቀቂያ እንደሰጡት ታማኝ ምንጮች ነግረውናል አቦይ ስብሃት ቃል በቃል በስልክ ለአባይ ወልዱ “አሁን በዚህ ጊዜ ነፍጠኞች (አማራ) እና ጠባቦች (ኦሮሞ) ተባብረው በጋራ እየሰሩ ከአለም መንግስታ ጫና እያስፈጠሩብን ባሉበት ወቅት የእርስ በርስ ውጊያች ውድቀታችንን ያፈጥነዋል” ብለውታል። በተመሳሳይ በመከላከያ ሰራዊት ውስጥም ከፍተኛ ጫና መኖሩን እና ጦሩ አፈ ሙዙን ያዞርብናል የሚል ከፍተኛ ውጥረት መኖሩንም ምንጮቻችን አክልው ነግረውናል። በተያያዘ ዜና በኦሮሚያ የተነሳው የመብት ጥያቄ መቆጣጠር እንደተሳነው የመከላከያ ሰራዊቱ አዛዥ ለበላይ አካላት “አንድ ሰው በገደልን ቁጥር ሌሎች ሺዎች አመፁንን እየተቀላቀሉ ነው። ወታደሩም ወገኖቻችንን አንገልም የሚል አዝማሚያ እያሳየ ነው” ብለው አሳውቀዋል። እንዲሁም በቅርቡ ለሱዳን ሊሰጥ በታሰበው መሬትን ተከትሎ በአማራ ክልል ይቀሰቀሳላ ተብሎ ሚጠበቀው ብረት የቀላቀለ ህዝባዊ ተቃውሞ በወያኔ ቤት ውስጥ ከፍተኛ ፍረሀት መፍጠሩንም ማወቅ ችለናል።

914e2-tplf_failing

Advertisements

About Aseged Tamene
Your rights are your security. When you, 'give up your rights for security", it's not security you get, but slavery.'

2 Responses to ሰበር ዜና ህወሀት ዳግም ለሁለት ተሰነጠቀ ተባለ።

  1. ante qedada says:

    qedada stop this kind of bullshit news that is hurting the struggle by giving false hopes. atqeded

    Like

  2. Pingback: ሰበር ዜና ህወሀት ዳግም ለሁለት ተሰነጠቀ ተባለ። | Zone 9 follower (የዞን 9ኞች ተከታይ)

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s

%d bloggers like this: