የኛ የነዳጅ ዋጋ የሚቀንሰው መቼ ነው?

በሀገራችን የሚተመነው የነዳጅ ዋጋ ግን “ፍላጎት” እና “አቅርቦት” የተሰኙትን ወሳኝ የኢኮኖሚክስ እርከኖችን የሚከተል አይደለም፡፡ የዛሬ ዘጠኝ ዓመት ገደማ ነበር የዓለም የነዳጅ ዋጋ ጣሪያ የነካው፡፡ ባልሳሳት በዚያን ጊዜ የአንድ በርሜል ድፍድፍ ዘይት ዋጋ 138 ዶላር የደረሰ ይመስለኛል (አንድ ወዳጄ 168 ዶላር ነበረ ብሎኛል)፡፡ በወቅቱ በሀገራችን ውስጥ የቤንዚን ዋጋ በሊትር ሰባት ብር በመግባቱ “ጉድ ነው” ያላለ ሰው አልነበረም፡፡

ከዓመት በኋላ ግን የዓለም ኢኮኖሚ ግልብጥብጡ ወጥቶ የነዳጅ ዋጋ መንሸራተት ጀመረ፡፡ እነሆ በዚያን ጊዜ የጀመረ እስከ አሁን እየተንሸራተተ 28 ዶላር ገብቷል፡፡ በኛ ሀገር ውስጥ ግን የዓለም ዋጋን ተከትሎ የተደረገ ማስተካከያ አለን??… እስቲ መልሱልን እባካችሁ፡፡

የዛሬ ዘጠኝ ዓመት የነበረው የነዳጅ ዋጋ በዓለም ደረጃ በ400% ቀንሶ እኛ ሀገር የሚከፈለው ተመን ሰማይ ጠቀስ ነው፡፡ እስቲ ጉዳችንን እዩት፡፡

Advertisements

About Aseged Tamene
Your rights are your security. When you, 'give up your rights for security", it's not security you get, but slavery.'

One Response to የኛ የነዳጅ ዋጋ የሚቀንሰው መቼ ነው?

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s

%d bloggers like this: