በባህርዳር ከተማ ከ 300 በላይ ወጣቶች ታፍሰው ተወሰዱ፡፡

በባ/ዳር ከተማ በትናንትናው አለት ምሽት ላይ አንድ ጎይቶም ተወልደ የተባለ የወያኔ ደህንነት በባህርዳር ከተማ ወጣቶች ተደብድቦ ቀበሌ 12 ዲሽ ቦይ ውሰጥ ተከቶ በመገኘቱ የተበሳጩት የወያኔ ደህንነቶች ታጣቂወችን እና ፖሊሶችን በማሰማራት እና በመስተባበር ዛሬ ረፋዱ 4 ሰአት ገደማ ላይ ከ300 በላይ በመንገድ ላይ በገሩፕ ሲሄዱ ያገኞቸውን ወጣቶች እየደበደቡ በመኪና እየጫኑ ወደ ተለያ ፖሊስ ጣቢያ በመውሰድ እንዳሰሮቸው የአይን እማኞች ከስፈራው ገልጸዋል። በደርጊቱ የተበሳጩት አባቶችም ያለምንም ፍርሃት በመንገድ ላይ በመዘዋወር ወያኔ በቃን ከእንግዲህ የኛ መሪ ዶክተር ብርሃኑ ነው፡፡ ከግንቦት 7 ሰባት ጋር ወደፊት የሚሉ የቅስቀሳ መልክቶችን ለወጣቶች በማድረስ ላይ እንደሚገኙ ለመረዳት ተችሎል፡፡

aseac

About Aseged Tamene
Your rights are your security. When you, 'give up your rights for security", it's not security you get, but slavery.'

5 Responses to በባህርዳር ከተማ ከ 300 በላይ ወጣቶች ታፍሰው ተወሰዱ፡፡

  1. Tola says:

    Now your noses are sniffing the aroma of freedom being blown northwards from the Oromia region. Enjoy it.

    Like

  2. bandageday says:

    I hope the cocroach woyane is dead………………that is my hope……….fight back

    Like

  3. Dagim says:

    So this like 300 Amhara lives for one Tigre life?

    Like

  4. Pingback: በባህርዳር ከተማ ከ 300 በላይ ወጣቶች ታፍሰው ተወሰዱ፡፡ | First Ethiopia

  5. Merdassa says:

    Why don’t they rise up like the Oromo youth. They just talk the talk and don’t do anything. They should have risen up with their Oromo brothers. Useless bunch. sitting on their ass and waiting for divine intervention as they always did.

    Like

Leave a reply to bandageday Cancel reply