የኖርዌይ ኢምባሲ ወደ ጋምቤላ የሚጓዙ ዜጎቹ እንዲጠነቀቁ አሳሰበ

በአዲስ አበባ የሚገኘው የኖርዌይ ኢምባሲ የጉዞ ማስጠንቀቂያ አወጣ:: ከዚህ ቀደም ወደ ጎንደር እና ወደ ኦሮሚያ የሚጓዙ ዜጎቹ እንዲጠነቀቁ አሳስቦ የነበረው ኢምባሲው ዛሬ ባወጣው ማሳሰቢያው በጋምቤላ ክልል ግጭትና ውጥረት በመኖሩ ጥንቃቄ እንዲያደርጉ አሳስቧል::

በጋምቤላ ክልል ከመሬት ቅርምት ጋር በተያያዘ በተለያዩ ጊዜያት ግጭቶች እንደሚነሱ ይታወሳል::

የኖርዌይ ኢምባሲ ባወጣው ማሳሰቢያ ወደ ጋምቤላ መጓዝ ለደህንነት አስጊ በመሆኑና ውጥረቱም ግጭቱም ስላለ መጠንቀቅ ያስፈልጋል::

Minilik Salsawi's photo.

Advertisements

About Aseged Tamene
Your rights are your security. When you, 'give up your rights for security", it's not security you get, but slavery.'

One Response to የኖርዌይ ኢምባሲ ወደ ጋምቤላ የሚጓዙ ዜጎቹ እንዲጠነቀቁ አሳሰበ

  1. Pingback: የኖርዌይ ኢምባሲ ወደ ጋምቤላ የሚጓዙ ዜጎቹ እንዲጠነቀቁ አሳሰበ - EthioExplorer.com

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s

%d bloggers like this: