በቦርደዴ ሃረርጌ ለሊቱን ወደ መሃል ሃገር የሚወስዱ መንገዶች ተዘግተው ማደራቸው ታውቋል።

በቦርደዴ ሃረርጌ ለሊቱን ወደ መሃል ሃገር የሚወስዱ መንገዶች ተዘግተው ማደራቸው ታውቋል። በኦሮሚያ እየተደረገ ያለው ተቃውሞ የቀጠለ ሲሆን የመንግስት ሃይሎችም ህዝቡን መጨፍጨፋቸውን ቀጥለዋል
በነቀምት ፡ ወለጋ እና በመኢሶ ሃረርጌ የተካሄዱ ሕዝባዊ የተቃውሞ ሰልፎች አንዲሁም በቦርደዴ ሃረርጌ ለሊቱን ወደ መሃል ሃገር የሚወስዱ መንገዶች ተዘግተው ማደራቸው ታውቋል።በሀረርጌ መኢሶን ከተማ በዛሬው እለት ነዋሪዎች ከፍተኛ ተቃውሞ ማድረጋቸው የታወቀ ሲሆን መንግስት ከሱማሌ ክልል ባመጣቸው ልዩ ሃይል በሚባሉ ወታደሮች በወሰደው እርምጃ ብዛት ያላቸው ሰዎች ላይ ጉዳት ማድረሱንና አራት ሰዎች መሞታቸው ታውቋል ።የመንግስት ሃይሎች ከአንድ ቀን በፊትም በዚሁ በመኢሶን በወሰዱት እርምጃ ስድስት ሰዎች መሞታቸው ይታወቃል

Advertisements

About Aseged Tamene
Your rights are your security. When you, 'give up your rights for security", it's not security you get, but slavery.'

3 Responses to በቦርደዴ ሃረርጌ ለሊቱን ወደ መሃል ሃገር የሚወስዱ መንገዶች ተዘግተው ማደራቸው ታውቋል።

  1. Pingback: በቦርደዴ ሃረርጌ ለሊቱን ወደ መሃል ሃገር የሚወስዱ መንገዶች ተዘግተው ማደራቸው ታውቋል። « mabdllselam's Blog

  2. Pingback: በቦርደዴ ሃረርጌ ለሊቱን ወደ መሃል ሃገር የሚወስዱ መንገዶች ተዘግተው ማደራቸው ታውቋል። - EthioExplorer.com

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s

%d bloggers like this: