የወያኔ ስርዓት የመናዱ ሂደት እንደቀጠለ ነው።

asee

በወልቃይት ማይምቧ በተባለ አካባቢ ከበድ ያለ ውጊያ መደረጉን ከአርበኞች ግንቦት ሰባት መረጃ ክፍል የደረሰን ዜና ያመለክታል። በትላንትናው ዕለት ከአዲስ አበባ በ12 አውቶብሶች የተጫኑ ወታደሮች ወደ ወልቃይት በተለይም ውጊያው ወደበረታባቸው አካባቢዎች እንደተጓጓዙ ለማወቅ ተችሏል። በቃፍቲያ እና አብርሃጅራር የማጥቃት እርምጃ ተውስዶ በመንግስት ሰራዊት ላይ ጉዳት መድረሱን የአካባቢው ነዋሪዎች ለኢሳት ገልጸዋል። አርበኞች ግንቦት 7 በሁመራና በወልቃይት ጠገዴ እንዲሁም በአርጃሞ አካባቢ ሶስት ስፍራዎች ሲያጠቃ በተጨማሪ በኦጋዴን (የኦጋዴን ነጻ አዉጭ ) በኬንያ በተለይም ሞያሌ አካባቢ ኦነግ (የኦሮሞ ነጻነት ግንባር ) በተጨማሪ በቡሬና በካባቢዉ ትግራይ ትህዴን (የትግራይህ ህዝቦች ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ ) በአፋር የአፋር ህዝብ ነጻነት ግንባር ጉሬላ በተባለዉ የዉጊያ ስልት ጦርነት መተንኮሳቸዉ ጉዳዩ ጥምርና ጀርባዉ የከበደ ነዉ ሲል ወታደርራዊ ደህንነቱ ፍራቻዉን ገልጿል።
.
ህወሃት የሚመራዉ የመከላከያ ሰራዊት የዘመቻ መምሪያና ክትትል ቢሮ እንዲሁም የመከላከያ ደህንነት የበላይ ሃላፊዎች በአርበኞች ግንቦት 7 የከፈተበትን ጦርነት ለመከላከያ ሚኒስቴር በማመልከት በአስቸኳይ የመከላከያ ሐይል ተጨምሮ ስፍራዉን የመልሶ ማጥቃት የጦር ክልል ካላደረግነዉ በስተቀር የተዋጊዎቻቸው የጦር ስልት ከባድና የሚያሰጋ መሆኑን ገልጿል። ህዝብ የግንባሩ የኋላ ደጀን ሆኖ ህዝብን ለግድያና ግዞት የዳረገች የወያኔ ቅጥረኛ ላይ ህዝቡ የማያዳግም እርምጃ ወስዶባታል። ባሁኑ ወቅት በሰሜን ኢትዮጵያ የጦርነት እንቅስቃሴ እየታየ ነው። ይህ በንዲህ እንዳለ ወያኔ ወጣቱን ወደ አረብ አገርና የሙያ ክህሎት ስልጠና ለመስጠት በሚል ሰበብ አፍሶ ወደ ግዳጅ የጦር ስልጠና እያጋዘ ነው።
.
ድል ለአርበኞች ግንቦት 7

Advertisements

About Aseged Tamene
Your rights are your security. When you, 'give up your rights for security", it's not security you get, but slavery.'

One Response to የወያኔ ስርዓት የመናዱ ሂደት እንደቀጠለ ነው።

  1. Pingback: የወያኔ ስርዓት የመናዱ ሂደት እንደቀጠለ ነው። - EthioExplorer.com

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s

%d bloggers like this: