በሀዲያ ዞን ሆሳዕና ከተማ የከተማ ታክሲዎችን ጨምሮ የህዝብ ማመላለሺያ ተሽከርካሪዎች ከትላንት ጀምሮ የስራ ማቆም አድማ አደረጉ

ዜና ከደቡብ ኢትዮጵያ
በሀዲያ ዞን ሆሳዕና ከተማ የከተማ ታክሲዎችን ጨምሮ የህዝብ ማመላለሺያ ተሽከርካሪዎች ከትላንት ጀምሮ የስራ ማቆም አድማ አድርገዋል። መንግስት በአሽከርካሪዎች ላይ ያወጣው አዲስ መመሪያን ተከትሎ በተነሳ ቁጣ አሽከርካሪዎችና ባለንብረቶች የስራ ማቆም አድማ መምታቸውን ለኢሳት ከአከባቢው የደረሰው መረጃ አመልክቷል። ከትላንት ጀምሮ ምንም አይነት የህዝብ ማመላለሻ ተሽከርካሪ ከሆሳዕና መግባትም መውጣትም እንዳልቻለ በአድማው የተሳተፈ አንድ አሽከርካሪ ገልጿል። ከወራቤ ወደ ሆሳዕና 16 ሰዎችን ጭኖ ሲያመራ የነበረ መለስተኛ የህዝብ ማመላሺያ ተሽከርካሪ በአድመኞቹ ጥቃት ተሰንዝሮበት እንደወደመ ያገኘነው መረጃ ያመልክታል። አድማውን ህዝቡ እየተቀላቀለው እንደሆነ ተገልጿል። ለነገ ሰላማዊ ሰልፍ መጠራቱንም ለማወቅ ተችሏል።

Mesay Mekonnen's photo.
Advertisements

About Aseged Tamene
Your rights are your security. When you, 'give up your rights for security", it's not security you get, but slavery.'

One Response to በሀዲያ ዞን ሆሳዕና ከተማ የከተማ ታክሲዎችን ጨምሮ የህዝብ ማመላለሺያ ተሽከርካሪዎች ከትላንት ጀምሮ የስራ ማቆም አድማ አደረጉ

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s

%d bloggers like this: