ሌላኛው የማዕከላዊ ሰለባ

በማዕከላዊ ቆይታቸው በሚደርስባቸው ከባድ ስቃይና ግፍ ብዙዎች ስቃዩን መቋቋም እየተሳናቸው ለሞት ይዳረጋሉ።
ስቃዩን ተቋቁመው ከአፈናው ግቢ መውጣት የቻሉም ለተለያዩ ህመሞች ይጋለጣሉ ።በማዕከላዊ ከፍተኛ ስቃይና ቶርቸር ያስተናገደው የደሴው ሙባረክ ይመር ትናንት ከሚገኝበት ቂሊንጦ ወደ ሚኒሊክ ሆስፒታል ቢወሰድም ህይወቱ ማለፋ ተሰምቷል ።
ሙባረክ ከደሴ የሙስሊሞች ሰላማዊ እንቅስቃሴ ጋር ተያይዞ በአፈናው ኃይሎች ወደ ማዕከላዊ ተወስዶ ከሌሎች ወጣቶች ጋር ክስ ተመስርቶበት ነበር ።ወጣቱ ለእስር ከመዳረጉ ቀደም ብሎ ምንም አይነት ለሞት የሚያበቃ ህመም እንዳልነበረበት ይነገራል ።
‪#‎ታሪክ‬ ህዝብና አምላክ በዚያ በብዙዎች ሰላማዊ ዜጎች ሰቆቃ በምትሳለቁበት ግቢ የምትሰሩትን ይመዘገባሉ ።

Dawit Solomon Yemesgen's photo.
Advertisements

About Aseged Tamene
Your rights are your security. When you, 'give up your rights for security", it's not security you get, but slavery.'

One Response to ሌላኛው የማዕከላዊ ሰለባ

  1. Pingback: ሌላኛው የማዕከላዊ ሰለባ - EthioExplorer.com

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s

%d bloggers like this: