የበጌ ምድር ሰው በላሰታ በኩል አድርጎ በየከዜ የጀግኖቹን ባንዲራ ከፍ አድርጎ ወደ ወልቃይት ጉዞው ጀምሮአል

የወልቃይትን ህዝብ ማሰር ማንገላታት ሰራየ ብሎ ከያዘው ድፍን 25አመት ሞላው ጀግናው ቆራጡ የቀልቃይት ህዝብም ወያኔን እምብኝ አትንካኝ አልነካህም ነገአ ግን እኔ እኔ ነኝ፡ በማለት ሲታገል ሲሟገት እምቢ ሲሉትም አርበኛን በመቀላቀል በእሰክብርቶም በመሳሪያም ሲፋጠጥ ድፍን 25 አመት ሞላው። በእርግጥ ወልቃይት ጸገዴን ጸለምትን ወያኔ በጉልበት ትግረኛ ተናገሩ ትግሪ ሁኑ ማንነታቹሁን ትታቹህ የእኔን ማንነት ተቀበሉ እያለ የራሱን ልቅ የሆነ የወሰን ማሰፋቱን ሰራ ሲያያዘው እምብኝ ያሉት ወልቃይት ብቻ አደሉም። ነገሩ እንዲህ ነው በወልቃይት በደል ልቡ ያልደማ ያላዘነ አንድም አማራ አይገኝም ሁሉም አዝኗል ልቡ በግኗል ነገር ግን ሁሉንም በትግሰት ነው ሲከታተለው የቆየው፡ ይህን የወልቃይትን መሪት ዘረፋ ተከትሎ ወንድሞቻችን ሲሞቱ ሲገረፉ ምውሪታቸን ሲቆረሰ ዝምታው እሰከመቸ ነው በማለት በባለፈው ወር በበጌምድር በሚሰጥር ታላቅ ውይይት ተካሄደ ጀግናው የበጌምድር ሰውም ቆራጥ አባቶችን ወደ አርማጭሆ በመላክ በጉዳዩ ተወያዩ አንድነት ፈጠሩ ወድድሮ ማንነታችን እንመለሰ ተኝተን ነበር ቀሰቀሱ ከዚህ በኋላ ማንም አይተኛም ጠላታችንን ሳናጋድም ብለው መሃላ ተማማሉ፡ ፡ትግሉም ቀጠለ ወያኔ በሁመራ በኩል የወልቃይትን ኮሚቴ አገተ ተባለ መልእክቱ ቀጥታ ማሰጠንቀቂያ ቢጢ ተነገረው የአማራ ትግሰቱ ማለቁን ሲነግሩት ወያኔም ተልካሻ ምክንያት በማቅረብ ታጋቾቹን ለቀቀ፡ አሁን ወደ ሰላሙ መንገስ እየገቡ ነብውር ወልቃይትንም የማንነት ጥያቄ መሪታችን፡መልሰ ሰትገሉን ኑራቹኋል አንድኛቹሁን ጭርሱን እና ውረሱት ቦታውን አልያም ልቀቁልን ሲሉ በብዙ ምክንያት ዳርዳርታው በዛ። አሁን ይህ አልዋጥለት ያለው ቀድሞ የተደራጀው የበጌምድር ሰው እንደትላንቱ ጠላትን ሊያርበደብድ የወያኔን ባንዲራ እሸቀንጥሪ ጥሎ ጉዞ ወደ ወልቃይት አድርጓል አሁን ጥያቄው ወልቃይት ይመለሰ ሳይሆን
ሁለት ነገር ይወልዳል ምክንያቱም ጀግኖች ሙተው ጀግኖች ተነሰተዋል ሲገሉን እልፍ ሆን ሲያስጨንቁን በረታን። እሰከዛሪ በወልቃይት ህዝብ ላይ ያደረሰውን በደል ባደባባይ ይቅርታ ይጠይቅ መሪቱን አሰረክቦ አንድም ትግሪ ከቦታው ላይታይ ቢታይም እንኳን ትምህርት ቤቶች በሙሉ በሃገራቸው በልልላቸው ቋንቋ በአማረኛ እንዲቀጥሉ
ህወሃት እና ብአዴን አማራን አይወክሉም የሚሉትን ወልዶ ትግሉ ቀጥሏል፡
የበጌ ምድር ሰው በላሰታ በኩል አድርጎ በየከዜ የጀግኖቹን ባንዲራ ከፍ አድርጎ ወደ ወልቃይት ጀምሮአል ጉዞው ለነጻነት ነው ወልቃይት በአሳሸ ቀኝ ትርሳኝ
ወልቃይት አማራ ነው በጌ ምድር ጎሸ አበጃቹህ በዛውም የተከዜን ግድብ ነጻ አውጡልን ብለናል

ታጋይ ገብርየ የጋይንቱ ከአርበኞች ግንቦት ሰባት

Gebrye Yegaynt Anbesa's photo.Gebrye Yegaynt Anbesa's photo.
Advertisements

About Aseged Tamene
Your rights are your security. When you, 'give up your rights for security", it's not security you get, but slavery.'

One Response to የበጌ ምድር ሰው በላሰታ በኩል አድርጎ በየከዜ የጀግኖቹን ባንዲራ ከፍ አድርጎ ወደ ወልቃይት ጉዞው ጀምሮአል

  1. Pingback: የበጌ ምድር ሰው በላሰታ በኩል አድርጎ በየከዜ የጀግኖቹን ባንዲራ ከፍ አድርጎ ወደ ወልቃይት ጉዞው ጀምሮአል - EthioExplorer.com

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out / Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out / Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out / Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out / Change )

Connecting to %s

%d bloggers like this: