ማዕከላዊዎች አብደታ ራሱን ገድሏል ብላችሁ ፈርሙ ማለታቸው ተሰምቷል

ማዕከላዊዎች የአብደታ ኦላንሳን አስከሬን ለቤተሰቦቹ ሲያስረክቡ ራሱን አንቆ ገደለ ብለው እንዲፈርሙ አድርገዋል ።
የአብደታን አሟሟት ምኒልክ ሆስፒታል ለፎርማሊቲው ስመረምር ቆየሁ ቢልም አስከሬኑን እንጂ የምርመራውን ውጤት ለእናንተ አልሰጥም በማለት ከማዕከላዊ ሰዎች ጋር ተነጋገሩ ብሏቸዋል።
የአብደታ ቤተሰቦች ስለአሟሟቱ የሚያስረዳ የህክምና ማስረጃ ሳይቀርብላቸው የቀረበላችሁ ወረቀት ላይ ፈርሙ ተብለዋል ።
የሆነስ ሆነና በነገው ዕለት አምቦዎች የአብደታን ስርዓተ ቀብር በመፈፀም ቃልኪዳናቸውን ያጠብቃሉ።
እናንት የማዕከላዊ ገራፊዎች ወረቀት ላይ የሰፈረ ቃል የገደላችኋቸውን ወገኖቻችንን ደም መደበቅ እንደማይችል በጨለማ የሰራችሁትን በብርሃን የሚያይ ህዝብ መኖሩን አትርሱ።

Dawit Solomon Yemesgen's photo.
Advertisements

About Aseged Tamene
Your rights are your security. When you, 'give up your rights for security", it's not security you get, but slavery.'

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s

%d bloggers like this: