በጅማ ዩኒቨርስቲ የእጅ ቦንብ ተወርውሮ 35 ተማሪዎች ከፍተኛ ጉዳት ደርሶባቸዋል

በጅማ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ትናንት ምሽት በግቢያቸው ውስጥ ተቃውሞ በማሰማት ላይ እያሉ በተወረወረባቸው የእጅ ቦንብ 35 ተማሪዎች ከፍተኛና ቀለል ያለ ጉዳት በማስተናገዳቸው ወደ ከተማይቱ ሆስፒታል ተወስደዋል ።ሶስት ተማሪዎች ከፍተኛ ህክምና የሚያስፈልጋቸው በመሆኑም ወደ አዲስ አበባ መላካቸውን በጅማ ሆስፒታል እሰራለሁ ያለ አንድ ባለሞያ ባደረሰኝ መልእክት ገልጿል ።

በፍንዳታው የተጎዱ ተማሪዎች አብዛኛዎቹ የተለያዩ የአካል ክፍሎቻቸውን ማጣታቸውንም መረጃዎች ይጠቁማሉ ።

Advertisements

About Aseged Tamene
Your rights are your security. When you, 'give up your rights for security", it's not security you get, but slavery.'

One Response to በጅማ ዩኒቨርስቲ የእጅ ቦንብ ተወርውሮ 35 ተማሪዎች ከፍተኛ ጉዳት ደርሶባቸዋል

  1. Pingback: በጅማ ዩኒቨርስቲ የእጅ ቦንብ ተወርውሮ 35 ተማሪዎች ከፍተኛ ጉዳት ደርሶባቸዋል « mabdllselam's Blog

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s

%d bloggers like this: